BDU-Central Students Union
5.01K subscribers
449 photos
12 videos
237 files
294 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
Channel photo updated
በዚህ ቻናል በዋናነት ተማሪዎችን እና ዩኒቨርሲቲዉን የተመለከቱ መረጃዎች እናስተላልፋለን።

ለመረጃ ይጠቀሙት!
👍2
የከፍተኛ_ትምህርት_የመውጫ_ፈተና_አፈጻጸም_መመሪያ_መመሪያ_.pdf
5.8 MB
📌ይህ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ ነው።

ይህ መመሪያ የተዘጋጀው በትምህርት ሚኒስቴር ሲሆን በሀገራችን ሕግ አውጪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀ ነው። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ይህንን መመሪያ ተከትለው ያስፈጽማሉ።

መመሪያው የያዘው ጠቅላላ(General) የአፈጻጸም መመሪያ እና ደንብ ነው።

-----------------------------------------------------
👉 በቀጣይ የሁሉንም የትምህርት ክፍሎች (Department) የመውጫ ፈተና ንድፍ (Blueprint) የምንለቅ ስለሆነ ይህንን ገጽ ለሌሎች አጋርታችሁ በቅርቡ ጠብቁን!
_________________________
የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ማዕከላዊ የተማሪዎች ኅብረት
👍1
Exit Exam፟Blueprint.rar
46 MB
ይህ የሁሉም ትምህርቶች የፈተና ማዘጋጃ ንድፍ ነው።
ከስር👇 የራሳችሁን የትምህርት ክፍል (Department) የመውጫ ፈተና ንድፍ (Blueprint) ማየት ትችላላችሁ።

👉@bducsu👈