BDU-Central Students Union
5.01K subscribers
446 photos
12 videos
237 files
294 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ExitExam

ምን ያህል ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ ?

የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አመለወቅር ህዝቅኤል በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በተመለከተ (ምን ያህል ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ፣ ዝግጅት እና ፈተናውን ማለፍ የማይችሉ ተማሪዎችን በተመለከተ) ከሰሞኑን ለቪኦኤ ሬድዮ ቃላቸውን ሰጥተው ነበር።

ምን አሉ ?

ወ/ሮ አመለወርቅ እዝቅኤል ፦

" አሁን የለየናቸው አሉ ፤ የደረሰን መረጃ አለ ወደ 240 ሺህ ተማሪዎች ናቸው እጃችን ላይ ያሉት።

ነገር ግን ጥር ላይ በተለያየ ምክንያት ያላጠናቀቁ ልጆች በአንደኛ ሴሚስተር የሚያጠናቅቁና ወደ ምዘናው ሊመጡ የሚችሉ ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ።

ከዛ ባሻገር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዚህ System ውስጥ የሚያልፉ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የደረሱን መረጃዎች አሉ።

አሁን በቁጥር ነው የተቀበልነው ልክ እንደ ሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በስም እያንዳንዱ ስም በሚመጣ ሰዓት የተወሰነ የቁጥር ለውጥ ሊኖረው ይችላል አሁን ባለንበት ሁኔታ ወደ 240 ሺህ ተማሪዎችን እንፈትናለን ብለን እናስባለን።

ከመጀመሪያው ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች በኩል ተማሪዎች መረጃው እንዲደርሳቸው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እየተሰራ ነው የሚገኘው። ከዛ ባሻገር አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ሞዴል ፈተናዎች እንዲፈተኑ በማድረግ፣ Sociologically እንዲዘጋጁ እንዲያጠኑ እየተሰራ ነው ተማሪዎችን በዛ ልክ አውቀው እየሰሩ ነው።

ፈተናው እንዴት manage ይደረጋል በሚለው ላይ የተለያዩ ማስፈፀሚያዎች ወደ ታች ወርደዋል በዚያ መሰረት ቅድመ ዝግጅቶች እየተደርጉ ነው የሚገኙት። "

የመጀመሪያውን ፈተና የማያልፉ ተማሪዎች ዕጣ ፋንታ ምንድነው ?

" ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች መልሰው መላልሰው የሚወስዱበት ዕድል አለ።

ይሄ የሚሆነው እንዴት ነው የመጀመሪያው ዙር መንግሥት በራሱ መንገድ የሚያስኬደው ነው ከዛ በኃላ ልክ 12ኛ ክፍል Private እንደሚፈተነው ሁሉ መውጫ ፈተና ላይም ዝግጁ ነን በሚሉ ሰዓት በተዘጋጁ እና ይሄን ፈተና አልፋለሁ ብለው እራሳቸውን አብቅተው በሚመጡበት ሰዓት መፈተን ይችላሉ። ተፈትነው ሲያልፉ ዲግሪያቸውን የሚወስዱበት አሰራር አለ።

እስከዛ ድረስ ደግሞ ለምሳሌ የመውጫ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ የሚያስገኘውን ፈተና ማለፍ ባይችሉ እንኳን ዝቅ ባሉ ደረጃዎች በLevel ደረጃ ባሉት (ከዲግሪ በታች ባሉ መመዘኛዎች) ተፈትነው ልክ COC እንደሚፈተነቱ ተፈትነው ማለፍ የቻሉበት ደረጃ ላይ Certify ይደረጋሉ በዛ ስራ ማግኘት የሚችሉበት አማራጭ ይኖራቸዋል። "

@tikvahethiopia
1👍1👎1
French Class for Students!
All Interested are welcome on first come first served basis.
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ
======================
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ!
Good Friday!
5👍1
ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች፣ ማህበረሰብ እንዲሁም መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የጤና፣ የፍቅር፣ የልማት፣ የአብሮነት በተለይ ደግሞ አሁን አገራችን ካለችበት ሁኔታ ወጥታ የህዝባችን ሰላም እና ደህንነት ተረጋግጦ የሚኖርበት እንዲሁንልን የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

መልካም በዓል
👍5
🔈CERN Administrative Student Programme 2023, Switzerland

Fully Funded Internship in Switzerland for 2 Months. Open to Bachelors/Masters Students.

CERN Will Cover:
Airfare Tickets, Accommodation, Monthly Stipend, Health Insurance.

Visit: https://opportunitiescorners.com/cern-administrative-student-program-2023-switzerland-fully-funded/

Deadline: 31st July 2023

@awaqiethiopia
🔈PWC Switzerland Virtual Internship 2023 | (Certificates Available)

The PWC Internship program is a Fully online internship program that is available for every individual across the world. You will get a chance to learn and get experience from the professionals of PWC, Switzerland.

Visit: https://tinyurl.com/4zwdp36h

Details https://youthop.info/pwc-switzerland-virtual-internship/

@awaqiethiopia
🔈Job Application

Apply now for the exciting opportunity to develop engaging video content for young people on the Awaqi Digital Platform. Join our team and make a meaningful impact on the next generation's digital experience. Don't miss out, submit your job application today!

For more info and to apply 👉 https://hahu.jobs/jobs/6458e5862b393d4d6c3d75a8

@awaqiethiopia
🔈Hiring Outdoor Sales

📌 Must have graduated in BA or BSc in any field

📌 Must have attended The Talent Firm Training (Customer service (General or Junior banker), sales and marketing or Awaqi job Readiness)

📌 Responsibility: Selling Apollo Application

Net Salary: 5000 birr + Commission

To APPLY: send your CV at Jobs@thetalentfirm.com with the subject line "Apollo sales"

@awaqiethiopia
ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ቶሎ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን!
አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደ ተማሪዎች ኅብረት የምናደርግላችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
_______
t.me/bducsu
BDU-Central Students Union
ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ቶሎ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን! አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደ ተማሪዎች ኅብረት የምናደርግላችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። _______ t.me/bducsu
#Attention!

የምንወዳደርበት ዝግጅቶች አሉኝ የምትሉ ተማሪዎች እስከ ቀን ግንቦት 15 ድረስ በተማሪዎች ኅብረት አድራሻ:-
፩ ሙሉ ስም
፪ ባችና ትምህርት ክፍል
፫ አድራሻ ስልክ ቁጥር
፬ የመወዳደሪያ ሃሳብ


በ bdu.csuoffice@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን!
👍2
❗️Exit Exam በተመለከተ ❗️

1) የExit Exam በሀምሌ ወር የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት የሚሰጥ ይሆናል።

2) የRemedal Exam በሰኔ ወር መጨረሻ ከExit Exam በፊት ሊሰጥ ተዘጋጅቷል።

3) የ12ኛ ክፍል Entrance Exam በሀምሌ ወር ከExit Exam በኋላ ባለው አንድ ሳምንት ውስጥ መሰጠት ይጀምራል።

4) የዩኒቨርሲቲው ትምህርት ክፍሎች በሰኔ ወር የሁለተኛ ዙር በOnline የExiT Model Exam ይሰጣሉ።

5) ተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው እንዳለ ሁኖ ፤ ለGC ከሁለትኛ ሴሚስተር Final Exam በኋላ የtutorial እና መሠል ዝግጅቶችን በትጋት እንድትከታተሉ ይሁን!
__
መረጃው ከትምህርት ሚኒስቴር ሲሆን ለበለጠ ማብራሪያ ከትምህርት ክፍሎቻችሁ እና ከየግቢያችሁ የተማሪዎች ኅብረት ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

👉 ተጨማሪ መረጃዎችን በየጊዜው በዚህ መንገድ እንደምናሳውቅ ለማረጋገጥ እንወዳለን።
____
©BDU - CENTRAL/MAIN STUDENTS UNION OFFICE