ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ጥሪ በተደረገባቸው ቀናት ከእሮብ መስከረም 6 ጀምሮ እስከ መስከረም 8 በሶስት ቦታዎች ማለትም:
1.አሮጌ መናሐርያ
2.አዲሱ መናሐርያ
3.ኤርፖርት
ልንቀበላችሁ መኪኞች ስለተዘጋጁ ጠዋት 2 ሰዓት ጀምሮ በየ 4 ሰዓት ልዩነት ትራንስፖርት አገልግሎት አንደሚኖር ማሳወቅ እንወዳለን::

❤49👏12🔥3
ማሳሰቢያ
በሲስተም ላይ የዲፓርትመንት ምርጫ ያላደረገ ተማሪ የዲፓርትመንት ምደባ የማይሰራለት በመሆኑ፣ ሁላችሁም በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ የዲፓርትመንት ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ የዲፓርትመንት ምርጫ ያላደረገ ተማሪ በዚህ ምክንያት ለሚፈጠር ማንኛውም ችግር ወይም ቅሬታ የሚቀርብበት ሂደት እንደማይኖር በጥብቅ እናሳስባለን።
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu

❤2
Dear Students,
Happy New Year! 🎉
Please carefully read the following important information before selecting your department:
1.The quota for each department is fixed and approved. There is no possibility of increasing the approved intake or adding additional places. Therefore, please carefully consider the available quota when setting your department preferences.
2. Select all departments based on Priorities and Interests. Arrstarting with your most preferred department and proceeding in order of preference.
3. No Entrance Examination
There will be no entrance examination for any department. Department placement will based on the priority.
4.Students must complete and submit their department selections through the system(SIMS) within the specified period.
5.Students who fail to submit their department choices within the specified period will not be considered for department placement.
6.No appeal or complaint will be accepted from students who fail to submit their department selection through the system within the specified period.
7. Deadline for Department Selection
The system is currently open for department selection and will close on 08/01/2019 E.C. morning at 2:00 LT (8:00 A.M.).
Please make your choices carefully and ensure that you submit your selections before the deadline.
Thank you, and best wishes for the New Year!

❤20👍2
📢 Important Announcement
Dear Students,
This is a reminder that our first official day of classes (Day 1, Class 1) will begin tomorrow, Monday, September 21, 2026, for all students who have already completed their registration.
📌 Important: Second-year students who are assigned to their respective programs will begin classes after completing their registration this week.
Please make the necessary preparations and be ready to attend classes on time.
Thank you, and we wish you a successful academic year! 🎓

❤13👍1
📢ለ 2ተኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ:
የዲፓርትመንት ምርጫ ተጠናቆ የምደባ ሥራ የተከናወነ በመሆኑ፤ ነገ ጧት ከቁርስ በኋላ ከ 2:30 ጀምሮ ወደተመደባችሁበት ግቢ የሚያጓጉዝ ሰርቪስ ተዘጋጅቶአል።
ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ወደተመደባችሁበት ግቢ እንድትሄዱ እናሳስባለን።
⚠️ ማሳሰቢያ፦
የሰርቪስ አገልግሎቱ ከፔዳ(ዋና ግቢ )ወደ COBE & FSS(FB)የሚደረገውን ጉዞ አያካትትም።

Telegram
BDU-Central Students Union

❤24
📢 Notice to All 2nd-Year Students:
The department selection and placement process has been completed. Therefore, transport services have been arranged to take you to your assigned campuses tomorrow morning starting from 2:30 AM/Local time (8:30 AM) after breakfast.
We strongly advise all students to move to your respective campuses within the specified timeframe.
⚠️ Note:
This transport service does NOT include the trip from Peda (Main Campus) to COBE & FSS (FB).

❤4👍1
ውድ ተማሪዎቻችን፤
ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ክፍሎች (Departments) የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደተመደባችሁበት ካምፓስ እንድትዘዋወሩ የዩኒቨርሲቲው ትራንስፖርት የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን።
በዚህም መሰረት የተመደባችሁበትን የትምህርት ክፍል እና የሚሄዱበትን ካምፓስ ከዚህ በታች ካለው ዝርዝር እንድታረጋግጡ እናሳስባለን፡-
1. ሰላም ካምፓስ
በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ጉዞአችሁ ወደ ሰላም ካምፓስ ይሆናል፡-
1️⃣ፋሽን ዲዛይን (Fashion Design)
2️⃣አርክቴክቸር ኢንጂነሪንግ (Architectural Engineering)
3️⃣ቪዥዋል አርት (Visual Arts)
4️⃣ቴክስታይል እና አፓረል መርቻንዳይዚንግ (Textile and Apparel Merchandising)
5️⃣ቴክስታይል ዲዛይን (Textile Design)
2. ዘንዘልማ ካምፓስ
በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ጉዞአችሁ ወደ ዘንዘልማ ካምፓስ ይሆናል፡-
1️⃣ጂኦሎጂ (Geology)
1️⃣ፕላንት ሳይንስ (Plant Sciences)
3️⃣አግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ (Agricultural Economics)
4️⃣ናቹራል ሪሶርስ ማኔጅመንት (NRM)
5️⃣ቬቴሪነሪ ሳይንስ (BVSc)
6️⃣ዲዛስተር ሪስክ ማኔጅመንት ኤንድ ሰስቴነብል ዲቨሎፕመንት (DRMSD)
3. የጤና ሳይንስ ካምፓስ
በሚከተሉት የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ትምህርት ክፍሎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ጉዞአችሁ ወደ ጤና ካምፓስ ይሆናል፡-
1️⃣ፊዚዮቴራፒ (Physiotherapy)
2️⃣ኤመርጀንሲ ኤንድ ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ (Emergency and Critical Care Nursing)
3️⃣ሜዲካል ላቦራቶሪ (Medical
Laboratory)
4️⃣ፔዲያትሪክስ ነርሲንግ (Pediatric Nursing) pre medicine ansthetia midwifery
4,ባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT )
በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ጉዞአችሁ ወደ ባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ይሆናል፡-
1️⃣ኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science)
2️⃣ኢንፎርሜሽን ሲስተም (Information Systems - IS)
3️⃣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (Information Technology - IT)
4️⃣ሳይበር ሴኩሪቲ / አይቲ ቢኤድ (Cyber Security / IT BEd)
5️⃣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ (Software Engineering)
6️⃣ማቴሪያልስ ሳይንስ (Materials Science and Engineering)
7⃣ኢንጂነሪንግ ሳይንስ (engineering science )
5 . ፔዳ ካምፓስ
በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች የተመደባችሁ ተማሪዎች ጉዞአችሁ ፔዳ ካምፓስ የምትገቡ ይሆናል፡-
1. College of Science (የሳይንስ ኮሌጅ)
Statistics (ስታቲስቲክስ)
1️⃣Mathematics (ሂሳብ)
2️⃣Data Science (ዳታ ሳይንስ)
3️⃣Industrial Chemistry (ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ)
4️⃣Chemistry (ኬሚስትሪ)
5️⃣Biology (ባዮሎጂ)
6️⃣Physics (ፊዚክስ)
2. Faculty of Humanities (የሁማኒቲስ ፋኩልቲ)
1️⃣Ge'ez Language and Literature (ግዕዝ ቋንቋ እና ሥነ-ጽሑፍ)
2️⃣Journalism & Communications (ጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን)
3️⃣English (እንግሊዝኛ)
4️⃣Cinema and Theatre Arts (ሲኒማ እና ቲያትር ጥበባት)
5️⃣Amharic (አማርኛ)
3. School of Educational Science (የትምህርት ሳይንስ ትምህርት ቤት)
Psychology (ሳይኮሎጂ)
1️⃣Special Needs and Inclusive Education (የልዩ ፍላጎት እና አሳታፊ ትምህርት)
2️⃣Educational Planning and Management (የትምህርት እቅድ እና አስተዳደር)
4. School of Teacher Education (የመምህራን ትምህርት ቤት)
1️⃣Geography Education (ጂኦግራፊ ኤጁኬሽን)
2️⃣Mathematics Education (ማቲማቲክስ ኤጁኬሽን)
3️⃣History Education (ሂስቶሪ ኤጁኬሽን)
4️⃣Chemistry Education (ኬሚስትሪ ኤጁኬሽን)
5️⃣Biology Education (ባዮሎጂ ኤጁኬሽን)
5. Sport Science (ስፖርት ሳይንስ)
1️⃣Sport Science / Health and Physical Education (ስፖርት ሳይንስ)
6.COBE&FSS
1️⃣Bussiness
2️⃣Political science & international relation
3️⃣Accounting &finance
4️⃣Sociology (anthropology)
5️⃣Economics
ግሽ አባይ /ይባብ
1⃣ Law
2. Land adminstration
3.Evaluation
የጉዞ ጊዜ እና መነሻ ቦታ
ቀን እና ሰዓት፡ ነገ ጠዋት ከ2:30 ጀምሮ
መነሻ ቦታ፡ የተዘጋጀው የመኪና ማቆሚያ
በመሆኑም ጉዳዩ የሚመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ በተጠቀሰው ሰዓት በቦታው እንድትገኙ እናሳስባለን።
መልካም የትምህርት ዘመን እና ስኬት እንመኛለን!

❤46🤯2
📢ማስታወቂያ
Engineering science የተመደባችሁ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ባላችሁበት እንድትቆዩ የተወሰነ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ::
ሌሎች ትምርህርት ክፍል ለ ደረሳችሁ ተማሪዎች ከጠዋት ጀምሮ ትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል::

🍌9❤7💩4🤬3🕊1🥱1
ለመላው የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!!
https://t.me/bducsu
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
https://t.me/bducsu
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
🔥8🙏6❤5🍾2👍1
ውድ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል ።
መልካም የመስቀል በዓል !!!!
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
መልካም የመስቀል በዓል !!!!
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
❤11🙏2

❤18
Students Union Structure and Election Guidline (1).pdf
1.3 MB
Share 'Students Union Structure and Election Guidline (1).pdf'
❤5
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም
የጥሪ ማስታዎቂያ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ የተከታተላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፡-
1ኛ. በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ. በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ጀማሪ መርሀ ግብር (Freshman Program) የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
· ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ) ግቢ እንዲሁም
· ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ
በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባ እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፤
§ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
ü ብርድ ልብስ፤ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፤
ü የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
ü ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
ü አራት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

❤18😭8👍1