Forwarded from BAHIR DAR UNIVERSITY (ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ)
Day_5_Session_1.pdf
540.4 KB
በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሰኔ 10/2018ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን መርሃ-ግብር የወጣላችሁ ተፈታኞች ምድባችሁን ለማወቅ የሚከተሉትን ልጥፎች ይመልከቱ፡
❤5🙏2
3.75 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ ሴት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ እያልን ስካርፍ(ሪቫን) ያልወሰዳችሁ ካላችሁ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ተቀዳሚ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 309(ዊዝደም) መጣችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
🍌40🥴12❤4🥱1🦄1
Greetings,
NGAT
Few announcements:
1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline.
2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first.
3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process.
4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed.

❤5
ለፔዳ ግቢ፤ ለቢዝነስ ኢኮኖሚክስና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሙሉ፡
የግቢውን መግቢያ በር እና የካፌ አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እና ለማቅለል የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ሁሉም የፔዳ ግቢ ተማሪዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ (Link) በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ እንድትልኩልን እናሳስባለን።
የመረጃ ማስገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/peda_id
ማሳሰቢያ፡
መረጃችሁን በወቅቱ አለመላክ በበሩ እና በካፌ አገልግሎት ላይ መዘግየትን ስለሚያስከትል መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን።
የሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

❤18👏12👀3
Got questions about your health, but not sure who to ask? We have you covered.
Meet Wede_Salon, your confidential health companion on Telegram. Whether you want to learn about relationships, body changes, or reproductive health, you can ask anything with zero judgment.
- No names, no registration, and no personal data collected. Your privacy is fully protected.
- Chat or send voice notes in Amharic, Afaan Oromo, or English.
- Reliable information, anytime and anywhere you need it.
Stop guessing and start getting real answers on your own terms!
Click the link to start your confidential chat today: [https://t.me/WedeSalon_bot]
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
#WedeSalon #SRHAIChatbot #SRH #SexualAndReproductiveHealth #EthiopianYouth #DigitalHealth #YouthHealth

❤6👍1🥱1
📢 A Message to All Bahir Dar University Students
Dear Bahir Dar University Students,
How has your summer been? We hope you have had a peaceful, safe, and refreshing summer break, and that you have enjoyed meaningful time with your families, friends, and loved ones.
As the new academic year is approaching, we would like to encourage everyone to start preparing for the year ahead. 🎓📚 Take some time to reflect on the previous academic year, set clear goals, organize your plans, and return with renewed energy and determination.
Please also stay connected with the official communication channels of the Bahir Dar University Students’ Union for important updates.
📌 As soon as the University officially announces the date for students to return to campus, we will promptly inform you through the Students’ Union.
Until then, stay safe, stay prepared, and make the most of the remaining days of your break.
Let us begin the new academic year with new hope, renewed energy, and a strong commitment to excellence. 💪🎓✨
Welcome back in advance, and we wish you all a successful and productive academic year.
Bahir Dar University Students’ Union

Telegram
BDU-Central Students Union

❤24🤨4👍2
ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
1) የቅድመ ምረቃ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ እንዲሁም የነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፤
2) የትምህርት ክፍል ምደባቸውን ያወቁ 2ኛ አመት ተማሪዎች(Anesthesia, Comprehensive Nursing, , Law, Midwifery, Pharmacy, Pre-medicine and Veterinary Medicine)
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 07-08/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ምዝገባ የሚካሄደው ፕሮግራሙ በሚገኝበት ካምፓሶች መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤
§ ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

❤20🤬5😭3
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ጀማሪ መርሃ ግብር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ1ኛ አመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ የዲፓርትመንት ምደባ እየጠበቃችሁ ላላችሁ(ማለትም Other Social Science, Other Natutral and Health Science and Engineering and Technology Band) ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ከመስከረም 06-07/2019 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ በታች በተገለጸው ግቢ ሪፓርት እንድታርጉ
Band/department Campus
Other Natural and Health Science Peda/CoBE
Other Social Science Gish Abay
Engineering & Technology Band Selam
በተጨማሪም የዲፓርትመንት ምደባ የሚካሄደው በተማሪዎች የመምረጫ ሲስተም(SIMS) ስለሆነ የመምረጫ ሲስተሙ ክፍት የሚሆነው ከመስከረም 05-08/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ስለሆነ ባላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን መማር የምትፈልጉትን የትምህርት መስክ መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፤
ዲፐርትመንት ምደባ የሚጠናቀቀው መስከረም 08/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 መሆኑን አውቃችሁ እንድትመርጡ፡፡
በሲስተም ያልመረጠን ማንኛውንም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ እያንዳንዱ ዲፓርትመንት የሚቀበሉትን የተማሪ ቁጥር/ኮታ በትክክል አይታችሁ እንድትመርጡ በጥብቅ እንገልፃለን::
ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

❤23🥰1
🎓 Advance Your Career with Graduate Studies!
Bahir Dar University – School of Educational Sciences invites students to explore its Graduate Programs.
📚 Expand your knowledge. Advance your career. Make an impact.
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
Bahir Dar University – School of Educational Sciences invites students to explore its Graduate Programs.
📚 Expand your knowledge. Advance your career. Make an impact.
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
👍2❤1
ማስታወቂያ
ለሁሉም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም 1ኛ አመት ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የትምህርት ክፍል ምደባ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ከመስከረም 6-7 ቀን 2019 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሪፖርት የምታደርጉበት ግቢ ለውጥ ስለተደረገ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
1. የOther Social Science ተማሪዎች
ከAbay Mola Chane እስከ Samrawite Fetene Mebratu ያላችሁ በSelam Campus
2. Other social Science
ከ Samrawit Gashawtena Abate እስከ Zinalem Agalu Mekuria Peda
3. Engineering and Technology
ከ Natenael Zemenu Adis እስከ Zekremariam Abiy Beze ያላችሁ Selam Campus
4. Engineering and Technology
ከ Abatnew Ayayu Melaku እስከ Natnael Wessenu Amare) BiT/Poly
5. Other Natural Science
ከAbaynew Mola Wondimhunegne እስከ Eyachew Andualem Admas ወንዶች በ Peda
6. Other Natural
ከ Eyasu Bekele Sulamo እስከ Zewdu Kassa Baye ወንዶች በCoBE
7. All Other Natural Science ሴቶች በ COBE የተመደባቹህ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

❤12👍1👏1
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ጥሪ በተደረገባቸው ቀናት ከእሮብ መስከረም 6 ጀምሮ እስከ መስከረም 8 በሶስት ቦታዎች ማለትም:
1.አሮጌ መናሐርያ
2.አዲሱ መናሐርያ
3.ኤርፖርት
ልንቀበላችሁ መኪኞች ስለተዘጋጁ ጠዋት 2 ሰዓት ጀምሮ በየ 4 ሰዓት ልዩነት ትራንስፖርት አገልግሎት አንደሚኖር ማሳወቅ እንወዳለን::

❤49👏12🔥3