የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የልምድ ልውውጥ ጉብኝት በስኬት ተጠናቋል!
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ASTU እና AASTU ጋር የተካሄደው ጉብኝት የተቋማዊ ትስስርን አጠናክሮ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ለማሻሻል እና የአመራር አቅም ለማጎልበት ጠቃሚ ልምዶችን አስገኝቷል።
የተገኙ ልምዶች በተግባር ተተግብረው ለተማሪዎቻችን የተሻለ አገልግሎት ለማቅረብ ይውላሉ።
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu

🔥5❤4
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በግራፊክስ፣ በዲዛይን እና በቪዲዮ ኤዲቲንግ ልዩ ተሰጥኦ ያላችሁን ተማሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት አብረው እንዲሰሩ ይጋብዛል።
የዩኒቨርሲቲውን ገጽታ በመገንባት ሂደት ውስጥ የእናንተ የፈጠራ አሻራ እንዲኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዕድሉ የእናንተ ነው!
ምን ምን ያስፈልጋል? (Requirements)
የግራፊክስና ዲዛይን ክህሎት፦ Photoshop, Illustrator ወይም ሌሎች ሶፍትዌሮችን በመጠቀም ፖስተር፣ ሎጎ እና ብሮሸሮችን የመስራት ችሎታ።
የቪዲዮ ኤዲቲንግ፦ ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎችን የማቀናበር ልምድ።
የፎቶ ኤዲቲንግ፦ ፎቶዎችን ለሶሻል ሚዲያ እና ለህትመት በሚመጥን መልኩ የማሳመር ብቃት።
የስራ ናሙና (Portfolio)፦ ከዚህ ቀደም የሰራሃቸውን ስራዎች ማሳየት የምትችል።
ተማሪ መሆን፦ በአሁኑ ሰዓት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመማር ላይ ያለህ/ያለሽ።
የበጎ ፈቃደኝነት መንፈስ፦ ስራው በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ተረድቶ ለማገልገል ዝግጁ መሆን።
📬 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የሰራሃቸውን የዲዛይን ወይም የቪዲዮ ስራዎች ናሙና (Portfolio) ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በሚከተለው ኢሜል ይላኩልን፦
📧 Email: Communication@bdu.edu.et
📅 የማመልከቻ ጊዜ፦
ከሚያዚያ 16 እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ብቻ!
ማሳሰቢያ፦ ተሰጥኦአችሁን ለማሳየትና ተግባራዊ ልምድ ለመቅሰም ይህ ጥሩ አጋጣሚ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ!
የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
የዩኒቨርሲቲውን ገጽታ በመገንባት ሂደት ውስጥ የእናንተ የፈጠራ አሻራ እንዲኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዕድሉ የእናንተ ነው!
ምን ምን ያስፈልጋል? (Requirements)
የግራፊክስና ዲዛይን ክህሎት፦ Photoshop, Illustrator ወይም ሌሎች ሶፍትዌሮችን በመጠቀም ፖስተር፣ ሎጎ እና ብሮሸሮችን የመስራት ችሎታ።
የቪዲዮ ኤዲቲንግ፦ ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎችን የማቀናበር ልምድ።
የፎቶ ኤዲቲንግ፦ ፎቶዎችን ለሶሻል ሚዲያ እና ለህትመት በሚመጥን መልኩ የማሳመር ብቃት።
የስራ ናሙና (Portfolio)፦ ከዚህ ቀደም የሰራሃቸውን ስራዎች ማሳየት የምትችል።
ተማሪ መሆን፦ በአሁኑ ሰዓት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመማር ላይ ያለህ/ያለሽ።
የበጎ ፈቃደኝነት መንፈስ፦ ስራው በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ተረድቶ ለማገልገል ዝግጁ መሆን።
📬 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የሰራሃቸውን የዲዛይን ወይም የቪዲዮ ስራዎች ናሙና (Portfolio) ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በሚከተለው ኢሜል ይላኩልን፦
📧 Email: Communication@bdu.edu.et
📅 የማመልከቻ ጊዜ፦
ከሚያዚያ 16 እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ብቻ!
ማሳሰቢያ፦ ተሰጥኦአችሁን ለማሳየትና ተግባራዊ ልምድ ለመቅሰም ይህ ጥሩ አጋጣሚ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ!
የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
👍3❤2
Teach For Ethiopia Fellowship Application 2026 is now open!
WHO CAN APPLY?
- Anyone who is passionate about leadership and long lasting impact
- Young recent university graduates, including those who will graduate in 2018 E.C
- proven academic excellence
- Age: 18-30
- Women applicants are highly encouraged
- applications are open till May 15, 2026
-Application link;https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSenFMNTlcn0FwGdKaTj0RAYsGMnWXNYRsSW71i4Lg3UlmRWbQ/viewform?usp=publish-editor
organization website: iteachforethiopia.org
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
WHO CAN APPLY?
- Anyone who is passionate about leadership and long lasting impact
- Young recent university graduates, including those who will graduate in 2018 E.C
- proven academic excellence
- Age: 18-30
- Women applicants are highly encouraged
- applications are open till May 15, 2026
-Application link;https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSenFMNTlcn0FwGdKaTj0RAYsGMnWXNYRsSW71i4Lg3UlmRWbQ/viewform?usp=publish-editor
organization website: iteachforethiopia.org
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።
Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights
https://t.me/bducsu
❤5👍1
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

❤4👏3
ውድ ተማሪዎቻችን፣
እጅግ የሚያስደስት እና የሚያኮራ ውጤታችሁን ስናይ እንደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ትልቅ ደስታ ይሰማናል በጥበብ አዳራሽ አራት ነጥብ (4) ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎቻችን በነገው ዕለት የሚደረገው የእውቅና መርሐ ግብር ለዩኒቨርሲታችን ታላቅ ክብር ነው።
ይህ ውጤት የጽናት፣ የትጋት እና የተስፋ ፍሬ መሆኑን ያሳያል። ለናንተ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ተማሪዎች ትልቅ ምሳሌ ናችሁ። በዚህም ያሳያችሁት ብቃት በወደፊትም ህይወታችሁ ከፍ ያለ ስኬት ላይ እንደምትደርሱ ያመለክታል።
እንደ ተማሪዎች ህብረት እናንተን በሙሉ ልብ እንደግፋለን፣ በድጋሚም እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።
እግዚአብሔር በትምህርታችሁና በህይወታችሁ ቀጣይ እርምጃዎች ሁሉ ትራመዱ ዘንድ ከፊት ይቅደምላችሁ::
እንኳን ደስ አላችሁ!

👏24👎20❤12👍5🥱4