BDU-Central Students Union
7.25K subscribers
506 photos
12 videos
252 files
320 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
አስቸኳይ የደህንነት ማሳሰቢያ፡ የኢሜይል ማጭበርበር (Phishing) ጥንቃቄ
ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ተማሪዎች በሙሉ፤

በተቋማችን የኢሜይል አውታረ መረብ ውስጥ ከፍተኛ የደህንነት ስጋት መኖሩን ደርሰንበታል። የግል መረጃዎትን እና የዩኒቨርሲቲውን ደህንነት ለመጠበቅ የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥንቃቄ እንዲተገብሩ እናሳስባለን።

ስለተከሰተው ሁኔታ
በዮሐንስ ብርሃኑ (Yohannes Birhanu) ስም የሚላክ ኢሜይል መኖሩን አስተውለናል። የዚህ ግለሰብ የኢሜይል አካውንት ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ባሉ አካላት መጥለፉን (Hacked መሆኑን) እናሳውቃለን። በሱ email ከገቡ በዃላ እያንዳንዱን letter በማስገባት list suggest ስለሚያደርግ በዚህ መልኩ 7,641 ኢሜሎችን በሱ ስም ልከዋል። ስለዚህ በYohannes Birhanu ስም የሚላኩ መልዕክቶች በእርሱ ያልተላኩ እና አደገኛ ሊንኮችን የያዙ መሆናቸውን እንገልጻለን።

ሊወሰዱ የሚገቡ አስቸኳይ እርምጃዎች
ሊንኩን አይክፈቱ፦ ከ"Yohannes Birhanu" የተላከ ማንኛውንም ሊንክ ወይም ፋይል (Attachment) በፍጹም አይክፈቱ።

ኢሜይሉን ያጥፉ፦ መልዕክቱን ካዩት ወዲያውኑ ከኢንቦክስዎ (Inbox) እና ከ"Deleted Items" ውስጥ ጭምር በቋሚነት ያጥፉት።

ያልተለመዱ ሁኔታዎችን ያሳውቁ፦ ሊንኩን ተጭነው ከሆነ ወይም በስህተት የይለፍ ቃልዎን (Password) ካስገቡ፣ አስቸኳይ የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ እና ለተቋሙ የ-ICT ድጋፍ ክፍል ሪፖርት ያድርጉ።
Contact Person for any assistance
Ayanew Abera
0918433669
❤14
Teach For Ethiopia Fellowship Application 2026 is now open!

WHO CAN APPLY?

- Anyone who is passionate about leadership and long lasting impact
- Young recent university graduates, including those who will graduate in 2018 E.C
- proven academic excellence
- Age: 18-30
- Women applicants are highly encouraged
- applications are open till May 15, 2026
-Application link;https://docs.google.com/.../1FAIpQLSenFMNTlcn.../viewform...
organization website: iteachforethiopia.org
👎7❤4👍4
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የልምድ ልውውጥ ጉብኝት በስኬት ተጠናቋል!
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ASTU እና AASTU ጋር የተካሄደው ጉብኝት የተቋማዊ ትስስርን አጠናክሮ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ለማሻሻል እና የአመራር አቅም ለማጎልበት ጠቃሚ ልምዶችን አስገኝቷል።
የተገኙ ልምዶች በተግባር ተተግብረው ለተማሪዎቻችን የተሻለ አገልግሎት ለማቅረብ ይውላሉ።
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
🔥5❤4
❤9👎3
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በግራፊክስ፣ በዲዛይን እና በቪዲዮ ኤዲቲንግ ልዩ ተሰጥኦ ያላችሁን ተማሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት አብረው እንዲሰሩ ይጋብዛል።

የዩኒቨርሲቲውን ገጽታ በመገንባት ሂደት ውስጥ የእናንተ የፈጠራ አሻራ እንዲኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዕድሉ የእናንተ ነው!

ምን ምን ያስፈልጋል? (Requirements)
የግራፊክስና ዲዛይን ክህሎት፦ Photoshop, Illustrator ወይም ሌሎች ሶፍትዌሮችን በመጠቀም ፖስተር፣ ሎጎ እና ብሮሸሮችን የመስራት ችሎታ።
የቪዲዮ ኤዲቲንግ፦ ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎችን የማቀናበር ልምድ።
የፎቶ ኤዲቲንግ፦ ፎቶዎችን ለሶሻል ሚዲያ እና ለህትመት በሚመጥን መልኩ የማሳመር ብቃት።
የስራ ናሙና (Portfolio)፦ ከዚህ ቀደም የሰራሃቸውን ስራዎች ማሳየት የምትችል።
ተማሪ መሆን፦ በአሁኑ ሰዓት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመማር ላይ ያለህ/ያለሽ።
የበጎ ፈቃደኝነት መንፈስ፦ ስራው በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ተረድቶ ለማገልገል ዝግጁ መሆን።

📬 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የሰራሃቸውን የዲዛይን ወይም የቪዲዮ ስራዎች ናሙና (Portfolio) ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በሚከተለው ኢሜል ይላኩልን፦
📧 Email: Communication@bdu.edu.et

📅 የማመልከቻ ጊዜ፦
ከሚያዚያ 16 እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ብቻ!

ማሳሰቢያ፦ ተሰጥኦአችሁን ለማሳየትና ተግባራዊ ልምድ ለመቅሰም ይህ ጥሩ አጋጣሚ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ!

የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.
👍3❤2
Teach For Ethiopia Fellowship Application 2026 is now open!

WHO CAN APPLY?

- Anyone who is passionate about leadership and long lasting impact
- Young recent university graduates, including those who will graduate in 2018 E.C
- proven academic excellence
- Age: 18-30
- Women applicants are highly encouraged
- applications are open till May 15, 2026
-Application link;https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSenFMNTlcn0FwGdKaTj0RAYsGMnWXNYRsSW71i4Lg3UlmRWbQ/viewform?usp=publish-editor
organization website: iteachforethiopia.org
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
❤5👍1
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

❤4👏3