BDU-Central Students Union
7.25K subscribers
507 photos
12 videos
252 files
320 links
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get #Latest_and_Reliable:-
#Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
Download Telegram
📢 ANNOUNCEMENT
To all Student Union Members of Bahir Dar University
This is to inform you that an important meeting will be held tomorrow at 3:00AM (local time)at the Old Senate Hall with the Dean of Students and the Executive Director for Administration and Development.
👉 Attendance is mandatory
👉 Absence is strictly not allowed
All members are therefore required to be present on time at the specified venue.
📍 Venue: Old Senate Hall
⏰ Time: 3:00 am (local time)
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
👍2❤1
🌟 ታላቅ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል! 🌟
ለመላው የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ  ተማሪዎች በሙ
ሉ

የተማሪነት ህይወት ከመማሪያ ክፍል በላይ ነው! የፈጠራ አቅማችሁን የምታሳድጉበት፣ ተሰጥኦአችሁን የምታሳዩበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ ጠቃሚ ክህሎቶችን የምትገበዩባቸው የኢንስቲትዩታችን ክበባት እና ማህበራት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቋችኋል።

በተማሪዎች ህብረት ስር የሚገኙት፦
🚀 የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ማዕከላት፦ Innovation Center, K-TIS, Syntax Hub
🎨 ኪነ-ጥበብ እና ስነ-ልቦና፦ Poly Art Club, TCU, ጸረ-ሱስ ክበብ
🏗 የሙያ ማህበራት (Associations)፦

Civil & Water Engineering Association And MSESA

Mechanical & Industrial Engi Association

Computing Association

Electrical & Computer Engi Association

Chemical & Food Engi Association

Aerospace Engi Association

Materials SE association

በፌስቲቫሉ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
✅ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ማሳያ (Exhibitions)
✅ የሙያ ማህበራት ገለጻ እና የምዝገባ እድል
✅ አስደናቂ የመድረክ ትርኢቶች (Art & Music)
✅ አዳዲስ ጓደኞች እና ጠቃሚ ግንኙነቶች

📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራወንድ (Kehas Grounds)

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ኑ፣ ተሳተፉ፣ ተቀላቀሉ!

"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!"

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ህብረት
#BiT_Clubs_Festival #Innovation #StudentLife #BiTSU #KehasFestival
❤9
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
👍6❤5
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት እና አዲሱ የአስተዳደር እና ልማት ኮርፖሬት ዳይሬክተርና የተማሪዎች ዲን የትውውቅና የውይይት መድረክ አካሄዱ
​
​ባህር ዳር፣ ኢትዮጵያ

​በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ካምፓስ ሴኔት አዳራሽ (Senate Hall) አዲሱን የዩኒቨርሲቲውየ አስተዳደርና  ልማት ኮርፖሬት ዳይሬክተርና የተማሪዎች ዲን ለማስተዋወቅና በተማሪዎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ላይ የሁሉም ካምፓሶች የተማሪዎች ህብረት ዘርፍ ተጠሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እና የፀጥታ አካላት ተገኝተዋል።

​የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች

▶️​ስብሰባው በዋናነት በአዲሶቹ የኮርፖሬት ዳይሬክተር እንዲሁም የተማሪዎች ዲን እና በተማሪ ተወካዮች መካከል የሥራ ትውውቅ ለማድረግ የታለመ ሲሆን፣ ተማሪዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች በዝርዝር ለመወያየት ምቹ መድረክ ሆኖ አልፏል። በውይይቱ ወቅት የተማሪ ህብረት አባላት ለእነዚህ አመራሮች ያላቸውን መልካም ምኞት የገለጹ ሲሆን፣ በቀጣይም ከዚህ ቀደም ከነበረው የተሻለ የሥራ እንቅስቃሴና ለውጥ እንደሚጠብቁ በጋራ አረጋግጠዋል።
​በመድረኩ የተገኙ እንግዶች

​በዚህ ወሳኝ የውይይት መድረክ ላይ የሚከተሉት አመራሮችና እንግዶች ተገኝተዋል፦

2⃣​አማረ ደጉ – የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት

3⃣​ብርሃነ መስቀል ሀብታሙ – የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ም/ፕሬዝዳንት

4⃣​ህብረ ህብስት አዲስ – የተማሪዎች ህብረት ጸሐፊ

5⃣​ኮማንደር መንግስቱ – የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ  የፌዴራል ፖሊስ አዛዥ

6⃣​ወ/ሮ ፍቅሬ አልማው – የተማሪዎች
አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

​የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች በውይይቱ መጠናቀቅ ከፍተኛ ደስታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ አዲሶቹ የዩኒቨርስቲው  አመራሮች የተማሪዎችን የአገልግሎት ጥራትና ደህንነት ለማስጠበቅ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንደሚያደርጉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ኮማንደር መንግስቱም በበኩላቸው በካምፓስ ውስጥ ስላለው የፀጥታ ሁኔታና ተማሪዎች በሰላም ትምህርታቸውን መከታተል በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
​ይህ የትውውቅ መድረክ በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና በተማሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ተመላክቷል።

ዘጋቢ:
​(የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ህዝብ ግንኙነት ክፍል)
❤8👍1
🥰5👍2❤1
❤7🥰1
good night 🙏
🥰13❤3👍3🔥1🥱1
🌍 Top Websites for European Scholarships
1. 🎓 Erasmus+ Programme
One of Europe’s largest scholarship programs
🔗 https://erasmus-plus.ec.europa.eu⁠�
2. 🇩🇪 DAAD
Very popular for studying in Germany
🔗 https://www.daad.de⁠�
3. 🇬🇧 Chevening Scholarship
For Master’s students in the UK
🔗 https://www.chevening.org⁠�
4. 🌐 Study in Europe
Information about different European countries and programs
🔗 https://study-in-europe.eu⁠�
5. 📚 Scholarships.com
Global scholarships for all levels
🔗 https://www.scholarships.com⁠�
6. 🎓 Mastersportal
Search for Master’s programs + scholarships
🔗 https://www.mastersportal.com⁠�
7. 🌍 Opportunity Desk
Shows new scholarship opportunities and programs worldwide
🔗 https://opportunitydesk.org⁠�
💡 Quick Tips
Check these websites regularly
Search Google for “Fully funded scholarships Europe 2026”
Set up email/Telegram alerts for new opportunities
ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
👍8❤5👏4
BDU-Central Students Union pinned «🌍 Top Websites for European Scholarships 1. 🎓 Erasmus+ Programme One of Europe’s largest scholarship programs 🔗 https://erasmus-plus.ec.europa.eu⁠� 2. 🇩🇪 DAAD Very popular for studying in Germany 🔗 https://www.daad.de⁠� 3. 🇬🇧 Chevening Scholarship For Master’s…»
How to Apply for International Scholarships

1. Identify the Appropriate Scholarship
Conduct research on university websites.
Utilize platforms such as DAAD, Chevening, and Erasmus+.
Select programs that align with your academic field, grade point average, and professional objectives.

2. Review Requirements Thoroughly
Verify minimum grade point average standards.
Confirm English language proficiency test requirements (IELTS or TOEFL).
Assess work or volunteer experience prerequisites.
Note: Always verify eligibility prior to submitting an application.

3. Prepare Necessary Documentation
Curriculum Vitae (CV).
Motivation Letter or Personal Statement.
Academic Transcript.
Degree Certificate.
Recommendation Letters.
English Proficiency Certificate.

4. Compose a Compelling Motivation Letter
Provide a clear introduction.
Articulate the rationale for selecting the specific program.
Outline future professional and academic goals.
Note: Maintain honesty, focus, and originality.

5. Complete the Online Application
Enter accurate information.
Review spelling and grammar.
Upload all documents in PDF format.

6. Adhere to Deadlines
Ensure submission prior to the deadline.
Early application is recommended.

7. Post-Submission Procedures
Monitor email communications regularly.
Prepare for interviews if required.

Tips for Success
Apply to multiple scholarship opportunities.
Avoid fraudulent offers.
Initiate the process early and maintain organization.

ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
❤8👍7
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን ይመኛል።

መልካም የስቅለት በዓል!
❤31🙏12
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለ መድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።


መልካም በዓል!!!
👍6❤2🙏2
🙏13❤6🔥1
BAHIR DAR UNIVERSITY STUDENTS’ UNION
OFFICIAL NOTICE TO ALL STUDENT CLUBS AND ASSOCIATIONS
Date: __12/08/2018 E.C
This is to inform all student clubs and associations operating within Bahir Dar University that they are required to strictly operate in accordance with the Students’ Union Clubs and Associations Directive under which they were established.
Accordingly:
Any form of external engagement or partnership (with organizations, institutions, NGOs, or any external bodies) is strictly prohibited without prior recognition and approval from the Students’ Union.
Any club or association found conducting external relations without proper authorization:
Will be considered in violation of the Students’ Union directive, and
Will be subject to disciplinary measures, up to and including suspension or dissolution.
Clubs and associations currently engaged in unauthorized external activities are hereby:
Instructed to immediately cease such activities,
Required to report to the Students’ Union without delay, and
Advised to follow the formal approval process.
For any future external engagement, all clubs and associations must:
Submit a detailed proposal outlining the activity,
Provide full information about the partner organization,
Clearly state the purpose and expected benefits of the engagement, and
Obtain official approval from the Students’ Union before proceeding.
All clubs and associations are strongly reminded to respect and comply with the Students’ Union regulations under which they are established.
Conclusion:
This directive is intended to ensure coordinated, transparent, and accountable student activities, and to protect both the university and its students from potential risks. All clubs and associations are expected to fully comply.
Bahir Dar University
Students’ Union


ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel.

Join to get :-
#Latest_&_Reliable Information
#News
#Projects
#Opportunities
#Scholarships
#Trainings
#Insights

https://t.me/bducsu
❤7👍5
አስቸኳይ የደህንነት ማሳሰቢያ፡ የኢሜይል ማጭበርበር (Phishing) ጥንቃቄ
ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ተማሪዎች በሙሉ፤

በተቋማችን የኢሜይል አውታረ መረብ ውስጥ ከፍተኛ የደህንነት ስጋት መኖሩን ደርሰንበታል። የግል መረጃዎትን እና የዩኒቨርሲቲውን ደህንነት ለመጠበቅ የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥንቃቄ እንዲተገብሩ እናሳስባለን።

ስለተከሰተው ሁኔታ
በዮሐንስ ብርሃኑ (Yohannes Birhanu) ስም የሚላክ ኢሜይል መኖሩን አስተውለናል። የዚህ ግለሰብ የኢሜይል አካውንት ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ባሉ አካላት መጥለፉን (Hacked መሆኑን) እናሳውቃለን። በሱ email ከገቡ በዃላ እያንዳንዱን letter በማስገባት list suggest ስለሚያደርግ በዚህ መልኩ 7,641 ኢሜሎችን በሱ ስም ልከዋል። ስለዚህ በYohannes Birhanu ስም የሚላኩ መልዕክቶች በእርሱ ያልተላኩ እና አደገኛ ሊንኮችን የያዙ መሆናቸውን እንገልጻለን።

ሊወሰዱ የሚገቡ አስቸኳይ እርምጃዎች
ሊንኩን አይክፈቱ፦ ከ"Yohannes Birhanu" የተላከ ማንኛውንም ሊንክ ወይም ፋይል (Attachment) በፍጹም አይክፈቱ።

ኢሜይሉን ያጥፉ፦ መልዕክቱን ካዩት ወዲያውኑ ከኢንቦክስዎ (Inbox) እና ከ"Deleted Items" ውስጥ ጭምር በቋሚነት ያጥፉት።

ያልተለመዱ ሁኔታዎችን ያሳውቁ፦ ሊንኩን ተጭነው ከሆነ ወይም በስህተት የይለፍ ቃልዎን (Password) ካስገቡ፣ አስቸኳይ የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ እና ለተቋሙ የ-ICT ድጋፍ ክፍል ሪፖርት ያድርጉ።
Contact Person for any assistance
Ayanew Abera
0918433669
❤14
Teach For Ethiopia Fellowship Application 2026 is now open!

WHO CAN APPLY?

- Anyone who is passionate about leadership and long lasting impact
- Young recent university graduates, including those who will graduate in 2018 E.C
- proven academic excellence
- Age: 18-30
- Women applicants are highly encouraged
- applications are open till May 15, 2026
-Application link;https://docs.google.com/.../1FAIpQLSenFMNTlcn.../viewform...
organization website: iteachforethiopia.org
👎7❤4👍4