24 SPORT NEWS
35 subscribers
91 photos
Download Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች

               ⏰ ተጀመሩ

  ብረስት 0-0 ባየር ሌቨርኩሰን

  አታላንታ 0-0 ሴልቲክ
HER WE GO 🔥🔥🔥🔥🔥
😁1
ፔፕ ጋርዲዮላ 🗣

"ቴን ሃግ በፈለገው ጊዜ ወደ እኛ ሊመጣ ይችላል፣ እየቀለድኩ አደለም እኛ ሁልጊዜ ክፍት ነን ነገር ግን ይህ የሚሆን አይመስለኝም።"
🚨ባርሴሎና በዚህ ሳምንት የፌርሚን ሎፔዝን ኮንትራት ማደሱን ይፋ ሊያደርግ አቅዷል።
❤1
ቪኒሺየስ ዡኒየር በመጪው ቅዳሜ በሜስታያ ስቴድየም ለመላው አለም የእልህ አልያም የበቀል ስሜት አይነት ምላሽ መስጠት እንደሚፈልግ የስፔኑ አውታር AS ዘግቧል።🔥
🔥1
ካይል ዋልከር ወደ ኤሲ ሚላን
HER WE GO ✅
የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ
5:00 ሪያል ማድሪድ ከ ሳልዝበርግ
ዳኒል ፍላሚንጎን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል!
[FABRIZIO ROMANO]
ማርከስ ራሽፎርድ ባርሴሎናን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
[FABRIZIO ROMANO]
MBAPPE HATRICK
የአፋር ከተማ የህጻናት የዙር ጫዋታ በ2 ምድብ ተክፍሎ
መደረጉን ቀጥሏል
ትናት የተደረጉ ጨዋታዎች
በምድብ 2 መቶ ቤት 0-0 ዱብቲ ሰጠራ
በምድብ አንድ ዩንቨርስቲ 1-0 ኮሌጅ
ዛሬም የሚደረጉ ጨጨዋታዎች ይኖራሉ
የምድብ 2 የደረጃ ሰንጠረዥ
ቦል ሀሞ ዛሬ ማሸነፍ ከቻለ ደረጃውን ወደ ሶስተኛ ከፍ ማድረግ ይችላል
ዛሬ የሚደረግ ጨዋታ10:20 |ቦል ሀሞ ከ መብራት ሀይል
😍ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ ጨዋታ 🔥
|10:20😍ኮሌጅ ከ ገብላይቱ 🔥
🔥1
ሰበር ዜና !!
ዱብቱ ሰጠራና ቦል ሀሞ በ ዲሲፕሊን ችግር
ከ ውድድሩ መሰናበታቸው ተረጋግጧል ❌
የኮሌጅና የገብላይቱ ጨዋታ ሊጀመር ነው
⏰ ተጀመረ
ኮሌጅ 0-0 ገብላይቱ
ዩንቨርስቲ ሎማን በማሸነፍ የፍጻሜ ጨዋታ ተፋላሚ መሆኑን
አረጋገጠ
በምድብ ጨዋታዎች ጥሩ አቋም ሲያሳዩ የነበሩት
ኮሌጅና አዳሪ ዛሬ እርስ በእርስ ለፍጻሜ ለማለፍ ይጫወታሉ
የኮሌጅና የአዳሪ አሸናፊ ማክሰኞ ከዩንቨርስቲ ጋር የፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋል
👏1