24 SPORT NEWS
35 subscribers
91 photos
Download Telegram
ሰርጂዮ ራሞስ አል-ኦሮባህ ለተባለ የሳውዲ ክለብ ፊርማውን ለማኖር ከስምምነት ደርሷል።

(Source: Sacha Tavolieri
🚨 ሜሰን ማውንት የሀምስትሪንግ ጉዳት አስተናግዷል።
24 SPORT NEWS
🚨 ሜሰን ማውንት የሀምስትሪንግ ጉዳት አስተናግዷል።
ማውንት ከ 4 እስከ 5 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። [Mark critchley]
ኤንዞ ባሬኔቻ ከአስቶን ቪላ በውሰት ውል ቫለንሲያን ሊቀላቀል ነው።
ፔፕ ጋርዲዮላ [ጒንዶጋንን በድጋሚ ስለ ማስፈረሙ]

• 💬 አስገራሚ እና ያልተጠበቀ ነበር። በደንብ እናውቀዋለን... እድሉ ሲከፈት ምንም ጥርጣሬ አልነበረንም።
ኤንዞ ባሬንቻ ወደ ቫሌንሲያ
HER WE GO
[FABRIZIO ROMANO]
🚨⛔️ የአርማንዶ ብሮጃ ወደ አይፕስዊች መዛወሩ እክል ገጥሞታል አሁን ወደ ቼልሲ ተመልሷል።
[FABRIZIO ROMANO]
አያክስ ዎውት ዌገርስትን ከበርንሌይ ከ €5m በታች አስፈርሟል። 🇳🇱
👏1
ማኑኤል ኡጋርቴ ስለ ጨዋታው ሲናገር 🗣

"ኳሱን ስንይዝ ጨዋታ ነው፣ ​​ከሌለን ደግሞ ጠብ ነው" ብሏል። የማየው ጥንካሬ ፣ ብዙ ጥንካሬ ነው ፣ እና እኔ የምወደው ያ ነው። ጥንካሬ ለእኔ በጣም አስፈላጊ ነው. ይህ የእኔ ጨዋታ፣ የእግር ኳስ ተሞክሮዬ ነው።
👏1
ቶማስ ፓላሲዬስ ወደ ኢንተር
HERE WE GO

[Fabrizio Romano] 🎖
🚨 ቪላሪያል የፒኤስጂውን ሁዋን በርናት ለማስፈረም ተቃርቧል።
🚨 አል አህሊ ኢቫን ቶኒ እና ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ተስማምተዋል።

የተቀናጀ ክፍያ ከ £100M በላይ ሲሆን ለሁለቱም አጥቂዎች የሚከፈለው ደሞዝ በሳምንት 1ሚልዮን ይደርሳል።

(ምንጭ፡ Graeme Bailey)
🚨 BREAKING

ማንቸስተር ዩናይትድ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ኡጋርቴን ማስመዝገብ አልቻለም።

[Ben jacobs]
በመጨረሻም


ራሂም ስተርሊንግ ወደ አርሰናል

HERE WE GO !

- FABRZIO ROMANO
ኡጋርቴ በኦልድ ትራፎርድ በደጋፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል ።
🟡🔵✈️ ስቴፋኖ ፒዮሊ ወደ አል ናስር
HER WE GO
ወደ ሪያድ ለመብረር ተዘጋጅቷል
ሮማ ኢቫን ጁሪችን አዲስ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሊሾም ነው። 🇭🇷

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ
❤1🔥1
6+ ጭማሪ
نيمار جاهز لمباراة العين القادمه ..

ولكن مشاركته بيد جيسوس.

مجموعه قنوات
ኤሪክ ቴንሃግ ከመባረር አይድንም !