24 SPORT NEWS
@bbctyi
35
subscribers
91
photos
Download Telegram
Join
24 SPORT NEWS
35 subscribers
24 SPORT NEWS
የማን ሲቲዉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለያንዳንዱ የስራ አባላት የ £10,000 የደመወዝ ጭማሪ አርጓል ።
24 SPORT NEWS
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🇪🇸
በስፔን ላሊጋ
02:00 | ጅሮና ከኦሳሱና
04:00 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ማድሪድ
🇪🇺
በኮንፈረንስ ሊግ ማጣሪያ
03:30 | ሰርቬት ከ ቼልሲ
[AGG 0-2]
24 SPORT NEWS
ማኑኤል ኡጋርቴ በካሪንግተን የህክምና ክፍል ያደረገውን የህክምና ምርመራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
ማን ዩናይትድ ለ ፒኤስጂ €50M እናም ተጨማሪ €10M ገንዘብን የሚከፍል ይሆናል ሰነዶችንም በአሁኑ ሰአት እየተፈራረሙ ይገኛሉ።
[ Fabrzio Romano ]
24 SPORT NEWS
ስቴፈን ባይጄኪች ወደ RB SALZBURG !
HERE WE GO!
24 SPORT NEWS
ኒል ሙፓይ ወደ ኦሎምፒክ ማርሴ
HERE WE GO
(FABRIZIO ROMANO)
24 SPORT NEWS
አንድሬ ወደ ወልቭስ!
HERE WE GO!
24 SPORT NEWS
ሰርጂዮ ራሞስ አል-ኦሮባህ ለተባለ የሳውዲ ክለብ ፊርማውን ለማኖር ከስምምነት ደርሷል።
(Source: Sacha Tavolieri
24 SPORT NEWS
🚨
ሜሰን ማውንት የሀምስትሪንግ ጉዳት አስተናግዷል።
24 SPORT NEWS
24 SPORT NEWS
🚨
ሜሰን ማውንት የሀምስትሪንግ ጉዳት አስተናግዷል።
ማውንት ከ 4 እስከ 5 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። [Mark critchley]
24 SPORT NEWS
ኤንዞ ባሬኔቻ ከአስቶን ቪላ በውሰት ውል ቫለንሲያን ሊቀላቀል ነው።
24 SPORT NEWS
ፔፕ ጋርዲዮላ [ጒንዶጋንን በድጋሚ ስለ ማስፈረሙ]
•
💬
አስገራሚ እና ያልተጠበቀ ነበር። በደንብ እናውቀዋለን... እድሉ ሲከፈት ምንም ጥርጣሬ አልነበረንም።
24 SPORT NEWS
ኤንዞ ባሬንቻ ወደ ቫሌንሲያ
HER WE GO
[FABRIZIO ROMANO]
24 SPORT NEWS
🚨
⛔️
የአርማንዶ ብሮጃ ወደ አይፕስዊች መዛወሩ እክል ገጥሞታል አሁን ወደ ቼልሲ ተመልሷል።
[FABRIZIO ROMANO]
24 SPORT NEWS
አያክስ ዎውት ዌገርስትን ከበርንሌይ ከ €5m በታች አስፈርሟል።
🇳🇱
👏
1
24 SPORT NEWS
ማኑኤል ኡጋርቴ ስለ ጨዋታው ሲናገር
🗣
"ኳሱን ስንይዝ ጨዋታ ነው፣ ከሌለን ደግሞ ጠብ ነው" ብሏል። የማየው ጥንካሬ ፣ ብዙ ጥንካሬ ነው ፣ እና እኔ የምወደው ያ ነው። ጥንካሬ ለእኔ በጣም አስፈላጊ ነው. ይህ የእኔ ጨዋታ፣ የእግር ኳስ ተሞክሮዬ ነው።
👏
1
24 SPORT NEWS
ቶማስ ፓላሲዬስ ወደ ኢንተር
HERE WE GO
[Fabrizio Romano]
🎖
24 SPORT NEWS
🚨
ቪላሪያል የፒኤስጂውን ሁዋን በርናት ለማስፈረም ተቃርቧል።
24 SPORT NEWS
🚨
አል አህሊ ኢቫን ቶኒ እና ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም ተስማምተዋል።
የተቀናጀ ክፍያ ከ £100M በላይ ሲሆን ለሁለቱም አጥቂዎች የሚከፈለው ደሞዝ በሳምንት 1ሚልዮን ይደርሳል።
(ምንጭ፡ Graeme Bailey)
24 SPORT NEWS
🚨
BREAKING
ማንቸስተር ዩናይትድ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ኡጋርቴን ማስመዝገብ አልቻለም።
[Ben jacobs]
24 SPORT NEWS
በመጨረሻም
ራሂም ስተርሊንግ ወደ አርሰናል
HERE WE GO !
- FABRZIO ROMANO
24 SPORT NEWS
ኡጋርቴ በኦልድ ትራፎርድ በደጋፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል ።