24 SPORT NEWS
35 subscribers
91 photos
Download Telegram
Arthur Cabral from Benfica to Botafogo,
here we go!
OFFICIAL:ቶተንሀምች አንጌ ፖስትኮግሎውን አሰናብተዋል።
🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የተረጋገጠ:አሌሀንድሮ ጋርናቾ በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድን ይለቃል ።

FABRIZIO ROMANIO 🎖
😱1
ቼልሲዎች ለማክ ማይግናን የ €15m ዋጋ አቅርበዋል የመጨረሻው ውሳኔ የኤሲ ሚላን ይሆናል። ቼልሲ በ አለም የክለቦች ዋንጫ መጨረሻ ላይ ስለ Maignan ድርድር የመጨረሻ መልስ ማግኘት ይፈልጋሉ።
🚨 አል ናስር የባርሴሎናውን አንድሪያስ ክሪስቴንሰን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
(ምንጭ፡ SPORT)
🚨 ኒውካስል ፣ አስቶንቪላ እና ቼልሲ ለሳሙ ውል መደበኛ ያልሆነ ግንኙነት አድርገዋል። የ21 አመቱ አጥቂ የውል ማፍረሻ €100Mነው ። (ምንጭ @SPORT)
🚨 ራያን አይት ኑሪ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። (ምንጭ @FabrizioRomano)
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ በ €100M ሁለት ፊርማዎችን ለማስፈረም እየተቃረበ ነው፡-Eሚ ማርቲኔዝ እና ቪክቶር ጂዮከርስ ሁለቱም ቀያይ ሰይጣኖቹን ለመቀላቀል ተቃርበዋል።
✅ ማቲዎስ ኩንሃ
🔜 ብራያን ምቤሞ
🔜 ቪክቶር ጂዮከርስ
🔜 ኤሚ ማርቲኔዝ
🔥1
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን በነጻ ወኪልነት ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ኒውካስትል፣ ኖቲንግሃም ፎረስት፣ ቶተንሃም እና ዌስትሃምን ተቀላቅለዋል።
(ምንጭ፡ @TBRFootball)
🔥1
ጆብ ቤሊንግሃም ወደ ዶርትሙንድ

             HERE WE GO

        [Fabrizio Romano] 🎖️
ዱዌ በX ገጹ
RESPECT LEGEND🐐
❤3