የብራያን ምቤሞ ስምምነት ይጠናቀቃል የሚል ተስፋ አለ። ብሬንትፎርድ ከክፍያ ውሎች ጋር ተለዋዋጭ ይሆናል። ✍️ ቤን ጃኮብስ
ቅዳሜ፡ የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜውን ከፒኤስጂ ጋር አሳካ። ረቡዕ:በኔሽንስ ሊግ ወደ ፍፃሜ አለፈ ቪቲንሃ ልዩ ነው 🪄
🔵⚪️🦅 ላዚዮ ኑኖ ታቫሬስን ከአርሰናል በቋሚ ኮንትራት በ9ሚሊዮን ማስፈረሙን አረጋግጧል።
ቼልሲዎች ለማክ ማይግናን የ €15m ዋጋ አቅርበዋል የመጨረሻው ውሳኔ የኤሲ ሚላን ይሆናል። ቼልሲ በ አለም የክለቦች ዋንጫ መጨረሻ ላይ ስለ Maignan ድርድር የመጨረሻ መልስ ማግኘት ይፈልጋሉ።
🚨 አል ናስር የባርሴሎናውን አንድሪያስ ክሪስቴንሰን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። (ምንጭ፡ SPORT)
🚨 ኒውካስል ፣ አስቶንቪላ እና ቼልሲ ለሳሙ ውል መደበኛ ያልሆነ ግንኙነት አድርገዋል። የ21 አመቱ አጥቂ የውል ማፍረሻ €100Mነው ። (ምንጭ @SPORT)
🚨 ራያን አይት ኑሪ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። (ምንጭ @FabrizioRomano)
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ በ €100M ሁለት ፊርማዎችን ለማስፈረም እየተቃረበ ነው፡-Eሚ ማርቲኔዝ እና ቪክቶር ጂዮከርስ ሁለቱም ቀያይ ሰይጣኖቹን ለመቀላቀል ተቃርበዋል። ✅ ማቲዎስ ኩንሃ 🔜 ብራያን ምቤሞ 🔜 ቪክቶር ጂዮከርስ 🔜 ኤሚ ማርቲኔዝ
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን በነጻ ወኪልነት ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ኒውካስትል፣ ኖቲንግሃም ፎረስት፣ ቶተንሃም እና ዌስትሃምን ተቀላቅለዋል። (ምንጭ፡ @TBRFootball)