🚨⚪️ ፍራንኮ ማስታንቱኖ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ወስኗል! 🇦🇷 ሕልሙ ሪያል ማድሪድ ነው
የብራያን ምቤሞ ስምምነት ይጠናቀቃል የሚል ተስፋ አለ። ብሬንትፎርድ ከክፍያ ውሎች ጋር ተለዋዋጭ ይሆናል። ✍️ ቤን ጃኮብስ
ቅዳሜ፡ የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜውን ከፒኤስጂ ጋር አሳካ። ረቡዕ:በኔሽንስ ሊግ ወደ ፍፃሜ አለፈ ቪቲንሃ ልዩ ነው 🪄
🔵⚪️🦅 ላዚዮ ኑኖ ታቫሬስን ከአርሰናል በቋሚ ኮንትራት በ9ሚሊዮን ማስፈረሙን አረጋግጧል።
ቼልሲዎች ለማክ ማይግናን የ €15m ዋጋ አቅርበዋል የመጨረሻው ውሳኔ የኤሲ ሚላን ይሆናል። ቼልሲ በ አለም የክለቦች ዋንጫ መጨረሻ ላይ ስለ Maignan ድርድር የመጨረሻ መልስ ማግኘት ይፈልጋሉ።
🚨 አል ናስር የባርሴሎናውን አንድሪያስ ክሪስቴንሰን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። (ምንጭ፡ SPORT)