24 SPORT NEWS
35 subscribers
91 photos
Download Telegram
ዩንቨርስቲ ሎማን በማሸነፍ የፍጻሜ ጨዋታ ተፋላሚ መሆኑን
አረጋገጠ
በምድብ ጨዋታዎች ጥሩ አቋም ሲያሳዩ የነበሩት
ኮሌጅና አዳሪ ዛሬ እርስ በእርስ ለፍጻሜ ለማለፍ ይጫወታሉ
የኮሌጅና የአዳሪ አሸናፊ ማክሰኞ ከዩንቨርስቲ ጋር የፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋል
👏1
ዛሬ የሚደረግ ሁለተኛ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታኮሌጅና ከ አዳሪ
❤1
ዛሬ የሚደረግ ሁለተኛ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታኮሌጅና ከ አዳሪ
😍ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የፍጻሜ ጨዋታ 🔥
አዳሪ VS ዩንቨርስቲ
ዩናይትዶች ለብሩኖ የሚመጣ የዝውውር ጥያቄ ማዳመጥ አይፈልጉም
[MARCA]
ተጠባቂ የዋንጫ🏆 ጨዋታ ተጀመረ
ራስን የማዳኛ ጨዋታ
⚪️ቶተነሀም ከ ዩናይትድ 🔴
🏆የይሮፓ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ
4:00
ኳስ ፔዤ ጋር ነው
ሩዪዝ ጥሩ ኳስመቶ ነበር ግን ሶመር ያዘበት
Amharic
🚨⚪️ ፍራንኮ ማስታንቱኖ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ወስኗል! 🇦🇷 ሕልሙ ሪያል ማድሪድ ነው
የብራያን ምቤሞ ስምምነት ይጠናቀቃል የሚል ተስፋ አለ። ብሬንትፎርድ ከክፍያ ውሎች ጋር ተለዋዋጭ ይሆናል። ✍️ ቤን ጃኮብስ
ቅዳሜ፡ የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜውን ከፒኤስጂ ጋር አሳካ።
ረቡዕ:በኔሽንስ ሊግ ወደ ፍፃሜ አለፈ
ቪቲንሃ ልዩ ነው 🪄
🔵⚪️🦅 ላዚዮ ኑኖ ታቫሬስን ከአርሰናል በቋሚ ኮንትራት በ9ሚሊዮን ማስፈረሙን አረጋግጧል።
[FABRIZIO ROMANO]
ዱዌ VS ቼርኪ
ዱዌ ሎጬ አብልቶት አልፎታል
DOUE ON FIRE 🔥
24 SPORT NEWS
ዱዌ VS ቼርኪ ዱዌ ሎጬ አብልቶት አልፎታል DOUE ON FIRE 🔥
በትሬዲንግ ላይ ነው
ዱዌ እንደዛ ያደረገው 🔥🔥
Arthur Cabral from Benfica to Botafogo,
here we go!
OFFICIAL:ቶተንሀምች አንጌ ፖስትኮግሎውን አሰናብተዋል።
🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የተረጋገጠ:አሌሀንድሮ ጋርናቾ በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድን ይለቃል ።

FABRIZIO ROMANIO 🎖
😱1