📘BATCH OF STUDENT
1.82K subscribers
924 photos
15 videos
1.23K files
152 links
Download Telegram
👍1
Forwarded from Ethio Matric
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

@ethiomatric
👍2
ነገ ከሰዓት የፈተናው ውጤት በትምህርት ሚኒስቴር ይገለጻል።
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ነባር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 8 እስከ 10/2017 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ሁሉም ተመዝጋቢዎች ምዝገባ ለማካሄድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንዲከተሉ እናሳስባለን።
•  https://www.office.com/ ሊንክን በመጠቀም የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ኢ-ሜላችሁን ከትምህርት ክፍል በመዉሰድ activate ማድረግ
•  https://courses.ddu.edu.et/ ሊንክ በመጠቀም ወደ e-SHE dashboard ላይ በመመዝገብ የ Student success suit አጫጭር ኮርሶችን በመውሰድ ማጠናቀቃችሁን የሚገልጽ ማረጋገጫ መያዝ
•  ማረጋገጫዉን በማሳየት ከትምህርት ክፍል የመመዝገብያ slip መዉሰድ
•  ዩኒቨርሲቲዉ የሰጣችሁን ID Card ለ Café አገልግሎት active ማስደረግ
•  የኮርሰ ምዝገባ ማካሄድ
ማሳሰብያ
•  ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናገድ መሆኑን በጥብቅ እናሳዉቃለን
👍1
👍2
Forwarded from Dire-Dawa University (Ethiopia Hagere)
Announcement To Dire Dawa University Students.
።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Dear Students follow the following steps to get your Dorm Information.
Step 1: open Dire Dawa University Website :👉 https://www.ddu.edu.et/
Step 2: Scroll down and click on the Dormitory Placement
Step 3: Type your ID and Search
Step 4: Get your Dormitory Information.
👍3
English idioms and their meaning in Amharic
IDIOMS                         MEANING
hit the sack .............go to sleep(መተኛት)
on cloud nine.............very happy(መደሰት
left out in the cold.............ignored(ችላ መባል)
under the weather..............feeling ill(መታመም)
cold feet ..............nervous(መርበድበድ)
snowed under.............to be busy(busy መሆን)
break a leg.............good luck(መልካም እድል)
pretty penny ..............expensive (ውድ)
piece of cake.............an easy task(ቀላል ስራ)
spill the beans.............reveal a secret(ሚስጢር ማውጣት)
miss the boat .............it's too late(ማርፈድ)
once in a blue moon.........rarely (ብርቅ)
take a rain check..........postpone a plan(ቀጠሮን ማራዘም)
👍1
Forwarded from PreEngineering DDU (Admin)
Forwarded from PreEngineering DDU (Admin)
የፈለጋቹትን የገባቹ እንኳን ደስ አላቹ ...ያልገባቹ ደግሞ
ህይወት የምፈልገዉን ነገር ለምን አልሰጠችም... ልጅ ወተት ስለፈለግ ያዲጋል ማለት አይደለም ጠንካራ ምግብ ስመገቡ ነው.
ለዛ ጠንካራ እንዲትሆኑ እንደሆነ እወቁ.....ሰነፍ ስለ ሆናቹ አይደለም
👍6
ማሳሰብያ

ለሁሉም የቅድመ መህንድስና ተማሪዎች

ነገ ሀሙስ 16/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሰብሰብያ ቀዩ አዳራሽ ተገኝታቹ ለስብሰባ እንድትገኙ።

በመረጣቹሁት ዲፖርትመንት ዙርያ እና አጠቃላይ ጉዳዬች ዙርያ በበላይ አመራሮች ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ በሰአታቹ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ቦታ: ቀዩ ኣዳራሽ
ሰዓት: 3:00
ሀሙስ: 16/01/2017 ዓ.ም


NOTICE

To: All Pre-Engineering Students

You are requested to attend an orientation session tomorrow, Thursday, January 16, 2017 E.C, @3:00 AM LT in the Red Hall, Dredawa University.

The university will provide you an important information regarding your chosen Department and other General issues.

Location: Red Hall
Time: 3:00 AM
Date: Thursday, 16/01/2017 E.C

Join https://t.me/ddupreeng
👍3
computer science 2nd year first semester module
😁3
Inclusive