Forwarded from DDU/SU/Academic office
ለድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
በግቢ ውስጥ በሚገኙ በሁሉም ካፌዎች ውስጥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የዋጋ ተመን መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ከዚህ ዋጋ በላይ አገልግሎት ሲሰጥ ያገኛችሁትን
0923988323
0955651216
በዚህ ስልክ በመደወል ጥቆማ እና ቅሬታችሁን ማሳወቅ ትችላላችሁ።

❤4
Forwarded from 2018 Freshmen (batch of student)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
በዩኒቨርስቲው ውስጥ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ምርቃት በነገው እለት ይካሄዳል ይህንንም ምክንያት በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች የ non cafe ተማሪዎችን ጨምሮ የምሳ ግብዣ ጥሪ ስለተደረገላቹ ሁላችሁም በግቢው ካፌ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

❤2