📘BATCH OF STUDENT
1.82K subscribers
924 photos
15 videos
1.23K files
152 links
Download Telegram
💞💞💞በምክንያት ነዉ
ትላንትናችን ላይ የተደረጉት ነገሮች ዛሬያችን ላይ ሊያስደረጉን የሚችሉበትን አቅም በኛ ይወልዳሉ አንዳንድ ምክንያቶች ትላንታችን ላይ የተደረጉበት ሁነኛ ሚስጥር ዛሬያችን ላይ ለምናደርጋቸው ብቃት መወለጃ ናቸው።
👦ሰዉ ሆይ ምክንያቶች ያለ ምክንያት አይኖሩም
ተደራግ ምክንያቶች ጀርባቸው ላይ አስደረጊ ምክንያቶች አላቸው ዛሬ ለምናደርጋቸው ምክንያቶች አስደናቂ ምክንያቶቻችን ትዝታ ውስጥ ገብተን ልናደርግ የቻልነው። በኛነታችን በስብእናችን በፍላጎታችን ሳይሆን ትላንታችንን የተቀላቀለው ምክንያት ዛሬያችን ላይ የምናደርጋቸውን ምክንያቶች  ወልዷል ስለዚህ ምክንያቶች ምክንያት አላቸው።
ኃላ የለለዉ ፍት የለዉም
ትላንት የለለዉ ዛሬ የለዉም
ለዝህም መፅሐፍ ቅዱስ
ሲናገር የተቆረጥክበትን ድንጋይ ደግሞ የተማስክበትን ጉድጓድ ወደ ኋላ ሄደህ አባትህን አብርሃም እናትህን ሳራ  ተመልከት ይላል። ትላንት ካላቹ ነገ አላቹ  ስለዚህ ብዙ ምክንያቶች የህይወት አለማችን ላይ ተቀዛቅዘዉብን ከሆነ ልንሆን የምንፈልጋቸውን ነገሮች ባለመሆን ከድነናቸው ከሆነ መሯሯጥ የምንችልባቸውን አቅሞች ወደ ዳር ጥለናቸው ከሆነ
ትላንትናችን ላይ የተሯራጠልን ለላ አቅም እንዳለ እየረሳን ነው ማለት ነው።የሕይወት ዓለማችን በድብዛዘ ከተሞላ
ዛሬ ጎላጎላ እንዲል ወደ ትላንትና እናያለን ዛር ብለን የምናየው ቀና ብለን እንድናይ አቅም ይወልድልናል።
ትላንት አናልፍም ብለን ተስፋ የቆረጥን የተከፋን  ቀን እና ለልቶች  ነበሩ:: የእግዚአብሔር ክንድ 💪💪  ብርታታችን ሆኖ ያለፍናቸዉ::
እና ዛሬ የደከመ ከመሰላቹ ወደ ትላንትናቹ እዩ
አሁን ላይ በራሳችን ልንሰራ እየሞከርን ይሆናል
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።

ራእይ 2
4 የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።
Economics
Forwarded from Hassen Mahammed
👍1
Forwarded from Adil Abdela
worksheet.docx
19.4 KB
Economic work sheet
👍2
NB.There is no any gap between Global and Anthropology .we will take anthropology exam after tomorrow ,


ምንም በመሃል gap የለም፣አረጋግጠናል
👍2
Forwarded from Job
Geography final