📘BATCH OF STUDENT
1.82K subscribers
924 photos
15 videos
1.23K files
152 links
Download Telegram
Forwarded from DIRE DAWA UNIVERSITY
ለስራ ሲባል የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

***

የኢትዮጵያ ኤለሌክትሪክ ኃይል ምስራቅ ሪጅን 1 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 እስከ ቀኑ 8:00 ድረስ ከድሬዳዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ቁጥር አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ የተዘረጋው ባለ 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ የሚቆይ መሆኑን አሳውቋል፡፡

ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን ከላይ በተጠቀሰው ቀን የኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
👍1😁1
C++ final
1👍1
Civics final
Anthropology final
Entrepreneurship final