📘BATCH OF STUDENT
1.82K subscribers
924 photos
15 videos
1.23K files
152 links
Download Telegram
Forwarded from Job
2017 English mid exam
1
Le final sinimar
🌲🌲Merry Christmas everone🌲🌲
በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ሉቃ ፪:፲፩
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የፍቅር የሰላም የአንድነት የበረከት ያድርግለን::


መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
🥰2🙏2
Forwarded from Yunus
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ባሉበት ማጣመር ይችላሉ?

👉 https://cbefayda.cbe.com.et/
****************

ውድ የባንካችን ደንበኞች፡

የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባላችሁበት እንዴት ማጣመር እንደምትችሉ ከተያያዘው ተንቀሳቃሽ ምስል (Video) መረዳት ትችላላችሁ::
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#cbe #fayda #ethiopia
1😁1