Answer
1. B) The leading coefficient
2. B) Quadratic function
3. B) q(x) = 3x^4 + 2x - π
4. D) Forms a smooth unbroken curve
5. B) 2
6. C) 3
7. D) Increasing y-values
8. D) The roots of the polynomial equation p(x) = 0
9. D) The remainder after division
10. C) The roots or zeros of p(x)
11. C) r is a root of the polynomial equation p(x) = 0
12. B) The weights given to different terms
13. B) One less than its degree
14. C) 2
15. C) By solving the equation p(x) = 0
16. B) The end behavior of the function
17. C) Quintic function
18. A) Determines the location of the origin on the graph
19. B) At most n - 1 turning points
20. C) The domain of a polynomial function is always the set of real numbers

Economic final Ddu
1, https://t.me/tumimfamil/391?single
2, https://t.me/tumimfamil/407?single
3, https://t.me/tumimfamil/419?single
1, https://t.me/tumimfamil/391?single
2, https://t.me/tumimfamil/407?single
3, https://t.me/tumimfamil/419?single
Telegram
EYOB in DDU freshman
🔥3👍1
Forwarded from Job
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Chersachu simut
❤4👍1😁1
💞💞💞በምክንያት ነዉ
ትላንትናችን ላይ የተደረጉት ነገሮች ዛሬያችን ላይ ሊያስደረጉን የሚችሉበትን አቅም በኛ ይወልዳሉ አንዳንድ ምክንያቶች ትላንታችን ላይ የተደረጉበት ሁነኛ ሚስጥር ዛሬያችን ላይ ለምናደርጋቸው ብቃት መወለጃ ናቸው።
👦ሰዉ ሆይ ምክንያቶች ያለ ምክንያት አይኖሩም
ተደራግ ምክንያቶች ጀርባቸው ላይ አስደረጊ ምክንያቶች አላቸው ዛሬ ለምናደርጋቸው ምክንያቶች አስደናቂ ምክንያቶቻችን ትዝታ ውስጥ ገብተን ልናደርግ የቻልነው። በኛነታችን በስብእናችን በፍላጎታችን ሳይሆን ትላንታችንን የተቀላቀለው ምክንያት ዛሬያችን ላይ የምናደርጋቸውን ምክንያቶች ወልዷል ስለዚህ ምክንያቶች ምክንያት አላቸው።
ኃላ የለለዉ ፍት የለዉም
ትላንት የለለዉ ዛሬ የለዉም
ለዝህም መፅሐፍ ቅዱስ
ሲናገር የተቆረጥክበትን ድንጋይ ደግሞ የተማስክበትን ጉድጓድ ወደ ኋላ ሄደህ አባትህን አብርሃም እናትህን ሳራ ተመልከት ይላል። ትላንት ካላቹ ነገ አላቹ ስለዚህ ብዙ ምክንያቶች የህይወት አለማችን ላይ ተቀዛቅዘዉብን ከሆነ ልንሆን የምንፈልጋቸውን ነገሮች ባለመሆን ከድነናቸው ከሆነ መሯሯጥ የምንችልባቸውን አቅሞች ወደ ዳር ጥለናቸው ከሆነ
ትላንትናችን ላይ የተሯራጠልን ለላ አቅም እንዳለ እየረሳን ነው ማለት ነው።የሕይወት ዓለማችን በድብዛዘ ከተሞላ
ዛሬ ጎላጎላ እንዲል ወደ ትላንትና እናያለን ዛር ብለን የምናየው ቀና ብለን እንድናይ አቅም ይወልድልናል።
ትላንት አናልፍም ብለን ተስፋ የቆረጥን የተከፋን ቀን እና ለልቶች ነበሩ:: የእግዚአብሔር ክንድ 💪💪 ብርታታችን ሆኖ ያለፍናቸዉ::
እና ዛሬ የደከመ ከመሰላቹ ወደ ትላንትናቹ እዩ
አሁን ላይ በራሳችን ልንሰራ እየሞከርን ይሆናል
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።
ራእይ 2
4 የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።

Global trends Final Ddu
https://t.me/diredawa2015/181?single
https://t.me/diredawa2015/181?single
Telegram
DDU working sheet
Global Trend Dire dawa University Final Exam !!
👍3
NB.There is no any gap between Global and Anthropology .we will take anthropology exam after tomorrow ,
ምንም በመሃል gap የለም፣አረጋግጠናል
ምንም በመሃል gap የለም፣አረጋግጠናል
👍2