ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በካፌ ዙሪያ የወጣ ማሳሰቢያ:-
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ካፍቴሪያ ዙሪያ ከተማሪዎች እየመጣ ያለውን ቅሬታ መሰረት በማድረግ የተማሪዎች ህብረት ቅሬታቸውን እየተቀበለ የቆየ ሲሆን ከሚመለከተው አካል ጋር በመወያየት ያለውን ችግር አጣርተናል ስለሆነም ከቀን 24/06/2017 ዐ.ም ጀምሮ የተማሪዎች የምግብ ሜኑ የሚስተካከል መሆኑን እያሳወቅን ከምግብ ሜኑ ውስጥ መኮሮኒ, ቂንጬ እና ስጋ የሚኖሩ ናቸዉ። ከዚህ ቀደም የዘገየንበት ምክንያት የግብአት የጨረታ ሂደት ላይ ስለነበረ እና ከላይ የተጠቀሱት ግብአቶች እጥረት ስለነበረ ሲሆን አሁን ላይ የጨረታ ሂደቱ ስለተጠናቀቀ በተጠቀሰው ቀን በጊቢው ሜኑ መሰረት የምግብ ዝግጅት የሚደረግ ይሆናል።
በካፍቴሪያ ዙሪያ ጥያቄ ያለው ማንኛውም ተማሪ በተማሪዎች ህብረት የካፍቴሪያ ዘርፍ በኩል ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
የተ/ህ/ካፍቴሪያ ተጠሪ ሸምሰዲን
ስልክ:- 0945941791
የድ/ዩ/ተ/ህ/ፕ/ፅ/ቤት

😁8👍6🤔2❤1