Bashewam Primary & Junior School 1-8
3.29K subscribers
1.81K photos
131 videos
188 files
43 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
፡
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ከመስከረም 26/2019 -- 29/01/2019ዓም ጀምሮ የመለማመጃ ጥያቄዎች/ Work Sheet የሚላክ ስለሆነ ልጅዎ በትክክል መስራቱን ክትትል ያድርጉ።
፡
ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች በሙሉ
፡
የቅዳሜ ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት ቅዳሜ በቀን 30/01/2019ዓም ስለሚጀመር ልጅዎ የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲማር ወደ ትምህርት ቤት ትልኩልን ዘንድ እናሳስባለን።
፡
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!


👉🏾ውድ ወላጆች የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ከዚህ በታች ባለው የአቢሲኒያ ባንክ ቁጥር ብቻ የሚከፈል መሆኑን እንገልፆለን።
👉🏾 በሳይኮሎጂ (Psychology /ስነ-ልቦና) ባለሙያዎች ከ7ኛ ክፍል በላይ ላሉ ተማሪዎች የስልጠና መድረክ ተመቻችቶ ስልጠናው ሲሰጥ የፎቶ ትውስታ በከፊል:-
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
ማስታወሻ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ፡

የመግቢያ ደወል 1:50 

የሰልፍ ስነ ስርዓት 2:00 - 2:20 

የክፍል አቴንዳንስ 2:20 - 2:30

የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ 2:30 ይጀመራል፡ እያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ 45 ደቂቃ ይኖረዋል። 

የቁርስ ሰዓት ከ4:45 - 5:15   

የምሳ ሰዓት 6:45 - 7:30 

የተማሪዎች የመጨረሻ የመውጫ ሰዓት 9:00

ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!

Note to the entire school community:

First bell: 1:50 LT

Assembly (Flag Cermony): 2:00 - 2:20 LT

Class attendance: 2:20  - 2:30 LT

First period begins at 2:30 LT. Each period will be 45 minutes long.

Breakfast break: 4:45 LT - 5:15 LT

Lunch break: 6:45LT - 7:30 LT

Students' final Leaving time  9:00 LT

Bashewam School We Are always ready for change!
ውድ ወላጆች:ማንኛውም የልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ ስትከፍሉ:የተማሪውን ስም ማስገባታችሁን አትርሱ።ከነሀሴ 30በኋላ የተከፈሉ የትራንስፖርት:የቲቶር እንዲሁም ወርሃዊ ክፍያ ደረሰኞች:ካልተወራረዱ በተማሪ በኩል ይላኩልን።