Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8
መጽሀፍ ምዝገባ የሚካሄደው እስከ አርብ 01/12/2018 ብቻ ሲሆን:መጽሀፍ የሚመጣው ከቅድመ አንደኛ(kg)እስከ 8ኛ ክፍል ይሆናል።ብር የሚከፈለው በካሽ ብቻ ሲሆን በጥቅል ስለሚሰጠን :የጎደለ መጽሀፍ ብቻ ማስመዝገብ አይቻልም።መመዝገቢያ
ሰዓት ከሰኞ_አርብ 2:30-6:30
ሰዓት ከሰኞ_አርብ 2:30-6:30
❤3👍1
ማስታወቂያ:-- ከ KG - 8ኛ ባለው የእርከን ደረጃ ልጆቻችሁን ለምታስተምሩ ውድ ወላጆች በሙሉ:-
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወረደው አቅጣጫ መሰረት፣ ለ2019 ዓ.ም የት / ዘመን ተማሪዎች የመማሪያ መጻሐፍት አሟልተው መገኘት እንዳለባቸው እና መጽሐፍት ሳይዙ በክፍል ውስጥ መማር የማይቻል መሆኑን መመሪያ ሰጥቷል።
በዚሁ መሠረት እስከ አሁን ድረስ መጽሐፉ ያላሟላችሁ እና የመጽሐፍ ክፍያ ያልፈጸማችሁ ወላጆች እስከ አርብ ነሀሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 6፡30 ድረስ ክፍያውን እንድትፈጽሙ በድጋሚ እያሳወቅን መፀሐፍ ማምጣት የምንችለው ክፍያዉን ለፈጸሙ ወላጆች ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሳቢያ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወረዳው መመሪያ መሠረት አንድ ተማሪ በሚወጣለት ፕሮግራም መሠረት የመማሪያ መጽሐፍ በክፍል ውስጥ ይዞ የማይገኝ ከሆነ 👉🏾ት/ቤቱ የማያስተናግደው መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት እናሳውቃላን።

❤14🔥7