Bashewam Primary & Junior School 1-8
3.03K subscribers
1.67K photos
122 videos
188 files
40 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
2
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
3
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
የ2019ዓም የምዝገባ ሁኔታ
3
Forwarded from 2018 E.C. AAEB Grade 6, 8 & 12 Exam Techinical Committee
5👍4
Forwarded from Aliis print
6
.

[  ] ውድ የተማሪ ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡

ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ሊጠናቀቅ የቀረው

>> ሶስት ቀን ብቻ<< 

ሲሆን ወላጆች በቀሩት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ፡ በወቅቱ ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ ከሐምሌ 15/2018ዓም ጀምሮ በአዲስ ተማሪዎች የሚተካ መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን ፡ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ትምህርት ቤቱ ሐላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።


To all dear parents/legal guardians:

The registration period for the 2019 academic year is ending in just

>>three days<<.

We urge parents to register their children during these remaining days. Please be aware that existing students who have not registered will be replaced by new students starting July 15, 2018. The school will not be responsible for students who have not registered.
13👏7
ማሳሰቢያ 📢
ለ ውድ ወላጆች /አሳዳጊዎች 👨‍👩‍👧‍👦

ለ2019ዓም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሐምሌ 1 - 15/2018ዓም ሲከናወን የነበረ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን 📅፣ በበርካታ የተማሪ ወላጆች የምዝገባ ጊዜ ይራዘምልን ጥያቄ መሰረት እስከ ሐምሌ 18/2018ዓም ድረስ የተራዘመ ሲሆን ፣ ያላስመዘገባችሁ የነባር ተማሪ ወላጆች በተሰጠው ቀን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን፡ በወቅቱ ባለማስመዝገብ ለሚፈጠር መጉላላት ትምህርት ቤታችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ⚠️🏫️


ቅዳሜ ቀን ምዝገባ እስከ 6:00 ድረስ ነው።
ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:30 - 10:00 ድረስ ነው።
18👏6
ማሳሰቢያ :- በምዝገባ ሰዓት አንዳንድ መረጃ ያላሟላችሁ ለምሳሌ፦ ክፍያ ከከፈላችሁ በኋላ ምዝገባ ክፍል የደረሰኝ ቁጥር ያለስመዘገባችሁ፣ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ፣ ፎቶ ያለመጣችሁ እና ለማስመዝገብ በማመልካቻ የጊዜ ገደብ የጠየቃችሁ አንዳንድ ወላጆች ከቀን 21/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት የምንሰጠው ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30 ድረስ ብቻ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
👏53
መጽሀፍ ምዝገባ የሚካሄደው እስከ አርብ 01/12/2018 ብቻ ሲሆን:መጽሀፍ የሚመጣው ከቅድመ አንደኛ(kg)እስከ 8ኛ ክፍል ይሆናል።ብር የሚከፈለው በካሽ ብቻ ሲሆን በጥቅል ስለሚሰጠን :የጎደለ መጽሀፍ ብቻ ማስመዝገብ አይቻልም።መመዝገቢያ
ሰዓት ከሰኞ_አርብ 2:30-6:30
5
Forwarded from ሰህን
BOOK 2019.xlsx
43.4 KB
BOOK
መጽሀፍ ምዝገባ የሚካሄደው እስከ አርብ 01/12/2018 ብቻ ሲሆን:መጽሀፍ የሚመጣው ከቅድመ አንደኛ(kg)እስከ 8ኛ ክፍል ይሆናል።ብር የሚከፈለው በካሽ ብቻ ሲሆን በጥቅል ስለሚሰጠን :የጎደለ መጽሀፍ ብቻ ማስመዝገብ አይቻልም።መመዝገቢያ
ሰዓት ከሰኞ_አርብ 2:30-6:30
3👍1
ማስታወቂያ:-- ከ KG - 8ኛ ባለው የእርከን ደረጃ ልጆቻችሁን ለምታስተምሩ ውድ ወላጆች በሙሉ:-
       በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወረደው አቅጣጫ መሰረት፣ ለ2019 ዓ.ም የት / ዘመን  ተማሪዎች  የመማሪያ መጻሐፍት አሟልተው መገኘት እንዳለባቸው እና መጽሐፍት ሳይዙ በክፍል ውስጥ መማር የማይቻል መሆኑን መመሪያ ሰጥቷል።
   በዚሁ መሠረት እስከ አሁን ድረስ መጽሐፉ ያላሟላችሁ እና የመጽሐፍ ክፍያ ያልፈጸማችሁ ወላጆች እስከ አርብ ነሀሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም  6፡30 ድረስ ክፍያውን  እንድትፈጽሙ  በድጋሚ እያሳወቅን መፀሐፍ ማምጣት የምንችለው ክፍያዉን ለፈጸሙ ወላጆች ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሳቢያ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወረዳው መመሪያ መሠረት  አንድ ተማሪ በሚወጣለት ፕሮግራም መሠረት የመማሪያ መጽሐፍ በክፍል ውስጥ ይዞ የማይገኝ ከሆነ 👉🏾ት/ቤቱ የማያስተናግደው መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት እናሳውቃላን።
14🔥7
Forwarded from Getu Mulugeta
GRADE 5
2
Forwarded from Getu Mulugeta
GRADE 5
Forwarded from Getu Mulugeta
GRADE 5
5
Forwarded from Getu Mulugeta
GRADE 5
😢43