ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡
፡
ውድ ወላጆች ፡ ከመንግስት በወረደው አቅጣጫ መሰረት ከሰኞ ግንቦት 24/2018 እስከ ረቡዕ ግንቦት 26/2018ዓም ድረስ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን፡ ከሀሙስ ግንቦት 27/2018ዓም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል እና የ6ኛ ና 8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ግንቦት 27/2018ዓም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።

👍6❤3
BEPS. Bashewam Primary & Junior School 1-8:
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡
፡
ውድ ወላጆች ፡ ከመንግስት በወረደው አቅጣጫ መሰረት ከሰኞ ግንቦት 24/2018 እስከ ረቡዕ ግንቦት 26/2018ዓም ድረስ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን፡ ከሀሙስ ግንቦት 27/2018ዓም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል እና የ6ኛ ና 8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ግንቦት 27/2018ዓም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:-ነገ የቅዳሜ በቀን 22/09/2018ዓ.ም ማጠናከሪያ ትምህርት (Tutorial class) የሚሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም አንድትገኙ እናሳስባለን:: ግንቦት 21/2018ዓም

❤12👍5
ማሳሰቢያ:-ክፍያን በተመለከተ ክሊራንስ ያላጠናቀቃችሁ አንዳንድ ተማሪዎች 👉ከፈተና በፊት ክሊራንሰ አጠናቆ በእጅ መያዝ እጅግ ወሳኝ ስለሆነ ነገ ረቡእ በቀን 26/09/2018ዓ. ም የፋይናስ ክፍል እስከ 6:30 ክፍት ስለሆነ በአካል በመቅረብ እንድታጠናቅቁ እናሳዉቃለን::
👎5👍2
👉ማሳሰቢያ:-ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ::
ከላይ በወጣው የሞዴል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት👉 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከግንቦት 27- ሰኔ 01/2018ዓ. ም ሦስቱንም ቀን ጠዋት እና ከሰዓት ፈተና ያላችሁ ስልሆነ እስከ 9:00 ሰዓት ከግቢ ሳይውጡ የሚቆዩ መሆኑን እየገለፅን 👉ለ8ኛ ከፍል ተማሪዎች አርብ ግንቦት 28/2018ዓ. ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ ፈተናው እንዳተጠናቀቀ ወደ ቤት የሚለቀቁ ስለሆነ ዉድ-ወላጆች ይህን አውቃችሁ እንድትረከቧችዉና ክትትል እንድታደርጉ እያሳሰብን በሰርቪስ መሄድ የምትፍልጉ ተማሪዎች ካላችሁ ግቢ ዉስጥ ቆይታችሁ 9:00 ሰዓት ላይ መሄድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::

❤8👍3
ማስታወቂያ
ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪ በሙሉ::
👉የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ማክሰኞ በቀን 02/10/2018ዓ. ም እስከ 9:00 ሰዓት የፈተና ግብረመልስ ወረቀት እና በት/ቤት ደረጃ ኦረንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ እያሳሰብን:-
👉የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ሰኞ በቀን 01/10/2018ዓ.ም ፈተና ካጠናቀቃችሁ በኃላ የፈተና ግብረመልስ ወረቀት እና በት/ቤት ደረጃ ኦረንቴሽን የሚሰጠዉ ረቡእ በቀን 03/10/2018ዓ. ም ስለሆነ ሁላችሁም በተጠቀሰዉ ቀን እንድትገኙ ከወዲሁ እናሳዉቃለን::
👉ማሳሰቢያ:-በተለያዩ ምክንያት ክሊራንስ ያላጠናቀቃችሁ እና ኦርጂናል Admission Card ያልወሰዳችሁ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እስከ ቀን 03/10/2018 ዓ. ም በአካል በመቅረብ አጠናቃችሁ እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን::

❤6👍2