Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡  

 
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ 👉የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና 👉ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም 👉የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና 👉 ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
5👍3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!
 
 
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
 
 
ባሸዋም ትምህርት ቤት
ትውልድ እንቀርፃለን፡ ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
14
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡

ውድ ወላጆች ፡ ከመንግስት በወረደው አቅጣጫ መሰረት ከሰኞ ግንቦት 24/2018 እስከ ረቡዕ ግንቦት 26/2018ዓም ድረስ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን፡ ከሀሙስ ግንቦት 27/2018ዓም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል  እና የ6ኛ ና 8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ግንቦት 27/2018ዓም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።
👍63
BEPS. Bashewam Primary & Junior School 1-8:
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡

ውድ ወላጆች ፡ ከመንግስት በወረደው አቅጣጫ መሰረት ከሰኞ  ግንቦት 24/2018 እስከ ረቡዕ ግንቦት 26/2018ዓም ድረስ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን፡ ከሀሙስ ግንቦት 27/2018ዓም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል  እና የ6ኛ ና 8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ግንቦት 27/2018ዓም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ
:-ነገ የቅዳሜ በቀን 22/09/2018ዓ.ም ማጠናከሪያ ትምህርት (Tutorial class) የሚሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም አንድትገኙ እናሳስባለን::                                        ግንቦት 21/2018ዓም
12👍5
ማሳሰቢያ:-ክፍያን በተመለከተ ክሊራንስ ያላጠናቀቃችሁ አንዳንድ ተማሪዎች 👉ከፈተና በፊት ክሊራንሰ አጠናቆ በእጅ መያዝ እጅግ ወሳኝ ስለሆነ ነገ ረቡእ በቀን 26/09/2018ዓ. ም የፋይናስ ክፍል እስከ 6:30 ክፍት ስለሆነ በአካል በመቅረብ እንድታጠናቅቁ እናሳዉቃለን::
👎5👍2
👉ማሳሰቢያ:-ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ::
    ከላይ በወጣው  የሞዴል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት👉 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከግንቦት 27- ሰኔ 01/2018ዓ. ም ሦስቱንም ቀን ጠዋት እና ከሰዓት ፈተና ያላችሁ ስልሆነ እስከ 9:00 ሰዓት ከግቢ ሳይውጡ የሚቆዩ መሆኑን እየገለፅን  👉ለ8ኛ ከፍል ተማሪዎች አርብ ግንቦት 28/2018ዓ. ም  ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ ፈተናው እንዳተጠናቀቀ ወደ ቤት የሚለቀቁ ስለሆነ ዉድ-ወላጆች ይህን አውቃችሁ እንድትረከቧችዉና ክትትል እንድታደርጉ እያሳሰብን በሰርቪስ መሄድ የምትፍልጉ ተማሪዎች ካላችሁ ግቢ ዉስጥ ቆይታችሁ 9:00 ሰዓት ላይ መሄድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::
8👍3
ማስታወቂያ
ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪ በሙሉ::
👉የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ማክሰኞ በቀን 02/10/2018ዓ. ም እስከ 9:00 ሰዓት የፈተና ግብረመልስ ወረቀት እና በት/ቤት ደረጃ ኦረንቴሽን የሚሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ እያሳሰብን:-
👉የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ሰኞ በቀን 01/10/2018ዓ.ም ፈተና ካጠናቀቃችሁ በኃላ የፈተና ግብረመልስ ወረቀት እና በት/ቤት ደረጃ ኦረንቴሽን የሚሰጠዉ ረቡእ በቀን 03/10/2018ዓ. ም ስለሆነ ሁላችሁም በተጠቀሰዉ ቀን እንድትገኙ ከወዲሁ እናሳዉቃለን::

👉ማሳሰቢያ:-በተለያዩ ምክንያት ክሊራንስ ያላጠናቀቃችሁ እና ኦርጂናል Admission Card ያልወሰዳችሁ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እስከ ቀን 03/10/2018 ዓ. ም በአካል በመቅረብ አጠናቃችሁ እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን::
6👍2