Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Endalew Asegu
20260505_050542.jpg
1.4 MB
👏1
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8 (Zed Gm)
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች:እንዲሁም አሳዳጊዎች:በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው:ት/ት ቤታችን የተማሪዎች ሁለተናዊ እድገት ለማዳበር በውጤት እና በስነምግባር እየተጋ እና ውጤታማነቱን የተመሰከረለት መሆኑን እውን ነው።ሆኖም የ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን: እየተገባደደ በመምጣቱ የትምህርት ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የማጠናከርያ ት/ት ክፍያ:በቅድሚያ ያጠናቃችሁ ወላጆች እያመሰገንን :የግንቦት እና ሰኔ ወር ክፍያ እስከ ግንቦት 9 ብቻ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
❤5🔥1
ዛሬ በቀን 28/08/ 2018 ዓ.ም የተማሪዎቻችን ወላጅ የሆኑት አቶ ሁንዴ ጌታቸው ለት/ቤታችን ተማሪዎች እና ሠራተኞች ያላቸውን ስኬታማ የእውቀት ሀብታ ተሞክሮ አካፍለዋል:: 👉በተለይ ተማሪዎች ከወዲሁ እራዕይ እና ህልም ሰነቀው ትምህርታቸውን ጠንክረው እንዲማሩ፣ ሀገራዊ ኃላፊነት የሚሰማቸው፣ የሀገር ፍቅር ያላቸው፣ በስነ-ምግባር የታነፁ ዜጎች ሆነው በስኬት መጓዣ እንደሚቻል በማስገንዘብ ያላቸውን የህይወት ተሞክሮ አካፍለዋል።
👉አቶ ሁንዴ ጌታቸው ያሎትን ስኬታማ የእውቀት ሃብት ያለ እንዳች ስስት በፍፁም ቅንነት ስለጋሩን በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
❤3👍1
Forwarded from Endalew Asegu
❤5🔥1
፡
ውድ ወላጆች ፡ የሶስተኛው ሩብ አመት የተማሪ ውጤት መግለጫ ሰርተፍኬት የላክን መሆኑን እያሳወቅን፡ የልጅዎን ውጤት በማየት ክትትል እንዲያደርጉ እናሳስባለን።
፡
፡
Dear parents, we would like to inform you that the third quarter student report card has been sent. We encourage you to review your child's results and monitor their progress.
❤12🙏3