የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች:እንዲሁም አሳዳጊዎች:በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው:ት/ት ቤታችን የተማሪዎች ሁለተናዊ እድገት ለማዳበር በውጤት እና በስነምግባር እየተጋ እና ውጤታማነቱን የተመሰከረለት መሆኑን እውን ነው።ሆኖም የ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን: እየተገባደደ በመምጣቱ የትምህርት ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የማጠናከርያ ት/ት ክፍያ:በቅድሚያ ያጠናቃችሁ ወላጆች እያመሰገንን :የግንቦት እና ሰኔ ወር ክፍያ እስከ ግንቦት 9 ብቻ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
የ 2018 ዓ.ም የ 9 ወራት የት/ቤት መሻሻል ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በት/ቤቱ ተ.ወ.መ.ህ እና በት /ቤት መሻሻል ኮሚቴ አባላት ወይይት ተካሂዷል:: በመጨረም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች:- ቤተ - ሙከራ፣ቤተ-መፅሐፍት፣ ICT-Room፣Pedagogy center ፣ Audio-Visual Room እና የክውናና እይታ ጥበብ ክፍሎች ጉብኝት ተካሂዷል::
Forwarded from Endalew Asegu
20260505_051740.jpg
1.8 MB
Forwarded from Endalew Asegu
20260505_051704.jpg
1.7 MB
Forwarded from Endalew Asegu
20260505_050312.jpg
1.7 MB
Forwarded from Endalew Asegu
20260505_051630.jpg
2.2 MB
Forwarded from Endalew Asegu
20260505_051639.jpg
1.9 MB