ውድ ወላጆች ከ1-4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም በኮመኒኬሽን መፅሐፍ ላይ የተለጠፈላቸው ስለሆነ ፡ በተላከው መረሐ ግብር መሰረት ተማሪዎችን በማስጠናት እንዲያግዟቸው እያሳሰብን፡
የትምህርት ወረሐዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ከፈተና በፊት አስቀድማችሁ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።

❤7
ለውድ የተማሪ ወላጆች ፡
የ3ኛው ሩብ አመት የማጠቃለያ ፈተና ሚያዝያ 13--16/2018ዓም የሚሰጥ መሆኑን በደብዳቤ ማሳወቃችን ይታወቃል፡ ሆኖም ግን የልጅዎ የትምህርት ቤት ወርሐዊ ክፍያ ፡ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ እና የሰርቪስ /ትራንስፖርት/ ክፍያ ከማጠቃለያ ፈተና አስቀድማችሁ እንድትከፍሉ እያሳሰብን፡
የሚያዝያ ወር የትምህርት ቤት ክፍያ በተለያየ ምክንያት ያልከፈላችሁ ወለጆች እስከ ሚያዝያ 16/2018ዓም ድረስ ያለቅጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤10👍5
Forwarded from ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ድረስ ይሰጣል
#የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 የትምህርት ዘመን የሚካሄዱ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀናት ይፋ አደረገ።
#በዚህም መሰረት የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ 20፣ የቅደመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 12 እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
#በተመሳሳይ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከሐምሌ 29 እና 30 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሰጥ፤ የመሰረታዊ የንብባና የስሌት ክህሎት ምዘና ፈተና ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ ይሰጣል፡፡
#የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር )÷ እስከ ተጠቀሱት ጊዜያት ድረስ ተፈታኞች አስፈላጊውን የይዘትና የስነ-ልቦና ዝግጅት እንዲደርጉ አስገንዝበዋል።
ወላጆች፣ መምህራንና በየደረጃው ያለው የትምህርት አመራር ተፈታኞቻቸው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
https://t.me/moedu123

❤11
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች:እንዲሁም አሳዳጊዎች:በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው:ት/ት ቤታችን የተማሪዎች ሁለተናዊ እድገት ለማዳበር በውጤት እና በስነምግባር እየተጋ እና ውጤታማነቱን የተመሰከረለት መሆኑን እውን ነው።ሆኖም የ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን: እየተገባደደ በመምጣቱ የትምህርት ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የማጠናከርያ ት/ት ክፍያ:በቅድሚያ ያጠናቃችሁ ወላጆች እያመሰገንን :የግንቦት እና ሰኔ ወር ክፍያ እስከ ግንቦት 9 ብቻ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
የ 2018 ዓ.ም የ 9 ወራት የት/ቤት መሻሻል ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በት/ቤቱ ተ.ወ.መ.ህ እና በት /ቤት መሻሻል ኮሚቴ አባላት ወይይት ተካሂዷል:: በመጨረም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች:- ቤተ - ሙከራ፣ቤተ-መፅሐፍት፣ ICT-Room፣Pedagogy center ፣ Audio-Visual Room እና የክውናና እይታ ጥበብ ክፍሎች ጉብኝት ተካሂዷል::