Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Mesfin Legesse
1👍1
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
1
Forwarded from Mesfin Legesse
5👏1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፡ ወላጆች፡ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!

ባሸዋም ትምህርት ቤት ትውልድ እንቀርፃለን፡  ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን
!
11🔥4
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፡ ወላጆች፡ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!

ባሸዋም ትምህርት ቤት ትውልድ እንቀርፃለን፡  ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን
!
28🙏4
Forwarded from Mesfin Legesse
👎7🖕5
ውድ ወላጆች ከ1-4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም በኮመኒኬሽን መፅሐፍ ላይ የተለጠፈላቸው ስለሆነ ፡ በተላከው መረሐ ግብር መሰረት ተማሪዎችን በማስጠናት እንዲያግዟቸው እያሳሰብን፡

የትምህርት ወረሐዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ከፈተና በፊት አስቀድማችሁ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።
7
ለውድ የተማሪ ወላጆች ፡

የ3ኛው ሩብ አመት የማጠቃለያ ፈተና ሚያዝያ 13--16/2018ዓም የሚሰጥ መሆኑን በደብዳቤ ማሳወቃችን ይታወቃል፡ ሆኖም ግን የልጅዎ የትምህርት ቤት ወርሐዊ ክፍያ ፡ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ እና የሰርቪስ /ትራንስፖርት/ ክፍያ  ከማጠቃለያ ፈተና አስቀድማችሁ እንድትከፍሉ እያሳሰብን፡

የሚያዝያ ወር የትምህርት ቤት ክፍያ በተለያየ ምክንያት ያልከፈላችሁ ወለጆች እስከ ሚያዝያ 16/2018ዓም ድረስ ያለቅጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
10👍5
Forwarded from ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎችEthio Educational information 
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ድረስ ይሰጣል

#የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 የትምህርት ዘመን የሚካሄዱ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ቀናት ይፋ አደረገ።

#በዚህም መሰረት የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ 20፣ የቅደመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 12 እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

#በተመሳሳይ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከሐምሌ 29 እና 30 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሰጥ፤ የመሰረታዊ የንብባና የስሌት ክህሎት ምዘና ፈተና ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ ይሰጣል፡፡

#የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር )÷ እስከ ተጠቀሱት ጊዜያት ድረስ ተፈታኞች አስፈላጊውን የይዘትና የስነ-ልቦና ዝግጅት እንዲደርጉ አስገንዝበዋል።

ወላጆች፣ መምህራንና በየደረጃው ያለው የትምህርት አመራር ተፈታኞቻቸው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬
https://t.me/moedu123
11