Forwarded from Information channel (Demissew)
የፋይዳ መታወቂያ‼️
የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ከጠፋብዎት ወደ *9779# ፋይዳ ቁጥር ባወጡበት ስልክ ቁጥር በመደወል ከዛ ከሚመጡላችሁ አማራጮች ውስጥ 1 ቁጥርን በመጫን የፋይዳ ቁጥርዎን በመሴጅ ማስላክ ይችላሉ።
ስም ወይም አድራሻ ለመቀየር የፋይዳ መተግበሪያን ከ play store ወይም ከ app store ላይ በስልክዎ በማውረድ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ Demographic status ውስጥ በመግባት ማስተካከል ትችላላችሁ። ፎቶ ግን ለጊዜው መቀየር አይቻልም።
(አዩዘሀበሻ)

❤13👍1
👉📚የት/ቤታችን የቤተ መፅሐፍት ምርጥ አንባቢ ተማሪዎች አብርሆት ቤተ-መፅሃፍትን ሲጎበኙ በከፊል:- 📚📚!!!
🔥12❤8
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 2/2018 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
(ጥር 30/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 2/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤17😡9
ባሸዋም ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ
2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ቀን 11/06/18ዓ.ም
ለተማሪ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆች በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የመማር ማስተማር ተግባር በልጅዎ ውጤትና ስነ-ምግባር ግንባታ ዙሪያ ልጆቻችንን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ እሁድ የካቲት 15/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ውይይት ስለሚደረግ በእለቱና በሰዓቱ ት/ቤት እንዲገኙ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ማሳሰቢያ - በተለያዩ ምክንያቶች የት/ት ክፍያ ያልፈፀማችሁ ወላጆች እስከ 14/06/18ዓ.ም ያለቅጣት እንድትከፍሉ እናሳስባለን። ክፍያ ካልተጠናቀቀ የውጤት መግለጫ (ሰርተፍኬት) የማንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

❤8👍6
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8 (@TG 4116)

🔥2❤1
በተጨማሪም እሁድበ15/06/2018አ.ም :በት/ቤቱ :ግቢ:ውስጥ ባንኮች አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።