Forwarded from BigDreamer Education & Consultancy
G_6_ክፍል_ሂሳብ_ሞዴል_ፈተና_First_sem,_አራዳ_2017_መልስና_ማብራሪያ.pdf
703.7 KB
Join & share for one grade 6 student: @BigDreamerEduc
❤13🤬6
Forwarded from BigDreamer Education & Consultancy
G_8_Social_studies_model_exam_1,_Arada_2017_Answer_+_Explantion.pdf
531.9 KB
Join & share for one grade 8 student: @BigDreamerEduc
❤8🤬3
👉It is important to read the model exam pre-preparation for 6th and 8th grade.
👉Read it.
👉Read it.
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8
ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች
⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል!
✅በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ ፤ከስር ከስር ማጥናት!
✅የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም!
⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ!
✅ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት!
✅ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት!
⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት!
⭐️ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር!
✅ ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት
⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበት ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣
✅የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነው‼️
✔️ መልካም የጥናትና የፈተና ጊዜ!.

❤5👍2
👉 UNITY FOR SUCCESS!!!
በሚል ስያሜ የተቋቋመው የተማሪዎች የእርስ በእርስ 👉FRIDAY REFLECTION CLASS እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሂደት ተግባራዊ ሆኗል:: የተሳተፋችሁ በስስት የምናያችሁ እንቁ ተማሪዎቻችን እጅግ በጣም እናመስግናለን ወደ ፊት ተጠናክሮ ይቀጥላል በስልጠና የታገዘ ይሆናል እዉቅና የሚሰጠዉ ይሆናል::
👉በከፊል በምስል ሲታይ:-

❤8👍3
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!አደረሰን!!
መልካም የገና በዓል!
መልካም የገና በዓል!
❤39☃4