Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Yeka Education
Digestive system

⭐️Mouth
The mouth is the beginning of the digestive tract. The saliva mixes with the food to begin to break it down into a form your body can absorb and use.
Esophagus
Located near to trachea (windpipe),the esophagus receives food from mouth when you swallow.
Stomach
The stomach is a hollow organ, or "container," that holds food while it is being mixed with stomach enzymes.
Small intestine
Made up of three segments — the duodenum, jejunum, and ileum  that breaks down food using enzymes released by the pancreas and bile from the liver.  
⭐️Pancreas
The pancreas secretes digestive enzymes into the duodenum that break down protein, fats and carbohydrates.
Liver
The  main job within the digestive system is to process the nutrients absorbed from the small intestine.
⭐️Colon
The colon is responsible for processing waste .
⭐️Rectum
The rectum's job is to receive stool from the colon.
Anus
The anus is the last part of the digestive tract. It removes wastes out.

Our  Channel
🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤
https://t.me/dam76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5😨3
👉It is important to read the model exam pre-preparation for 6th and 8th grade.
👉Read it.
ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች

⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል!

በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት!

የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም!

⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ!

ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት!

ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት!

⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት!

⭐️ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር!

ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት

⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበት ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣

 የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነው‼️

✔️ መልካም  የጥናትና የፈተና ጊዜ!.
5👍2
👉 UNITY FOR SUCCESS!!!
በሚል ስያሜ የተቋቋመው የተማሪዎች የእርስ በእርስ 👉FRIDAY REFLECTION CLASS እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሂደት ተግባራዊ ሆኗል:: የተሳተፋችሁ በስስት የምናያችሁ እንቁ ተማሪዎቻችን እጅግ በጣም እናመስግናለን ወደ ፊት ተጠናክሮ ይቀጥላል በስልጠና የታገዘ ይሆናል እዉቅና የሚሰጠዉ ይሆናል::
👉በከፊል በምስል ሲታይ:-
8👍3