ባሸዋም ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ቀን 01/04/18ዓ.ም
ጥብቅ የስልጠና ጥሪ ለተማሪ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆች በልጅዎ ውጤትና ስነ-ምግባር ግንባታ ላይ የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ታህሳስ 05/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ት/ቤቱ ባዘጋጀው በባለሙያ የታገዘ ስልጠና ላይ በእለቱና በሰዓቱ ት/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው ትልቁ ቤተ- መፅሀፍት እንዲገኙ እና ስልጠናውን እንዲሳተፉ ስንል ከወዲሁ በጥብቅ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

❤15👍4