Forwarded from Addis Ketema Woreda 13 Education Office Official Page (Simon Alehegn)
👉.ዛሬ በቀን 23/03/2018 ዓ. ም በባሽዋም ት/ቤት በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ:-የተሰጡ የእዉቅና ሽለማቶች (ዋንጫ እና ሰርተፍኬት)መላ የባሽዋም ት/ቤት:- ተማሪዎች, መ/ራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት ለተሽላሚዎች የርክክብ ስነ-ስርዓት በሞቀ እና በደመቀ ሂደት ተካሂዷል::
👏3❤1