Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ውድ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች፡አራት እና ከዚያ በላይ፡ተማሪ ለምታስተምሩ ብቻ፡የቅናሽ ክፍያ(discountpay)የምንመዘግበው ፡ከመስከረም 28-30/01/18ዓ.ም ብቻ መሆኑን፡አውቃችሁ በአካል በመገኘት፡ፎርም እንድትሞሉ እያሳወቅን፡ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውጪ፡የማናስተናግድ መሆኑን፡በጥብቅ እናሳስባለን።ማመልከቻ መፃፋችሁን አትርሱ።
5😁3
ውድ ወላጆች ሁለተኛ ዙር መፅሐፍ የከፈላችሁ በሙሉ ከ28/01/2018ዓም ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
2
ቀን 28/01/18 ዓ.ም
ባሸዋም ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ለውድ ወላጅ/አሳዳጊ ከ1ኛ- 4ኛ የትምህርት እርከን የተላለፈ መልዕክት
ተማሪዎች በማንኛውም ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ማምጣት የሌለባቸው ነገሮች

1. ብስኩት፣ ከረሜላ ፣ሰን ቺፕስ እና
ሌሎችም

2. የመጫወቻ ቁሳቁሶች

3.ያለ ወላጅ አውቅና ብር/ገንዘብ/

4.የአንገት እና የ እጅ ጌጣጌጥ

5.ብረታብረት እና ማንኛውም ስለታማ
ነገሮች

6. ስልክ እና ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ
ቁሳቁሶች

7.ማንኛውም ከመማሪያ ውጪ የሆነ
ቁሳቁስ፡፡

ማሳሰቢያ

- ወላጆች የተማሪዎችን ምግብና ዉሀ ንፅህናው የተጠበቀ መሆኑን እንዲያረጋግጡ

ወላጆች የላክነውን መልዕክት ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን ::

School Administrator Checked by Bashewamy
18👍14
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8 (Zed Gm)
ውድ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች፡አራት እና ከዚያ በላይ፡ተማሪ ለምታስተምሩ ብቻ፡የቅናሽ ክፍያ(discountpay)የምንመዘግበው ፡ከመስከረም 28-30/01/18ዓ.ም ብቻ መሆኑን፡አውቃችሁ በአካል በመገኘት፡ፎርም እንድትሞሉ እያሳወቅን፡ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውጪ፡የማናስተናግድ መሆኑን፡በጥብቅ እናሳስባለን።ማመልከቻ መፃፋችሁን አትርሱ።
7👏1
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8 (@TG 4116)
ውድ ወላጆች ሁለተኛ ዙር መፅሐፍ የከፈላችሁ በሙሉ ከ28/01/2018ዓም ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👍74
የተከበራችሁ፡ወላጆች የልጆች ወርሃዊ፡የት/ት እና የትራንስፖርት ክፍያ፡በወቅቱ ባለመከፈሉ በጣም የተቸገርን ስለሆነ በዚህ ዓመት፡ጥቅምት ወር ጀምሮ፡የቅጣት መጠን የጨመረ መሆኑን፡ተገንዝባችሁ፡በወቅቱ እንድትከፍሉ እያሳሰብን በዚህም መሠረት ወር በገባ 1-10=ያለቅጣት
ከ11-15=250ብር
ከ16-20=300ብር
ከ21-30=500ብር ቅጣት የምናስከፍል ፡መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን፡የትራንስፖርት
ከቀን11-20=200ብር
ከ21-30=250ብር ይሆናል።
👎157
15🫡12
Forwarded from Mesfin Legesse
6
👉🌺Today, 14/02/2018E.C
a training-related discussion was held with all teachers🌹

👉 Discussion points:-

1. Regarding the continuous professional development of teachers (CPD) with joint practices development (JPD) and joint planning and working together

2. Regarding the implementation of action research

3. Regarding the teaching and learning process and student behavior

4. A common understanding was reached regarding the problems encountered and solutions, as well as the future focus points and directions that should be implemented, and it was carried out in a very good process.
7
Forwarded from Mesfin Legesse
9👍5
ውድ ወላጆች ከመንግስት፡ያልተገኙ መፅሀፍቶች LKG English ሁለተኛ ዙር ፡1ኛክፍል ሂሳብ ሁለተኛ ዙር፡2ኛ ክፍል ግብረገብ አንደኛና ሁለተኛ ዙር፡3ኛ ክፉል አፍንኦሮሞና ግብረገብ ሁለተኛ ዙር ብቻ ብር ተመላሽ እየተደረገ በመሆኑ፡መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
4👍4
16👏5