#National_ID_Program
ተጨማሪ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች
የመረጃ ስህተት ሲገጥም እንዲሁም መረጃ መቀየር ቢያስፈልግዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የመረጃ እድሳት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያ መሄድ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
እነዚህን እና ተጨማሪ የምዝገባ ጣቢያዎች ለማግኘት id.gov.et/updatecenters ይመልከቱ። ነገር ግን በምዝገባ ቅጽ ላይ የሞሉት መረጃ በመዝጋቢ ባለሙያ በስህተት ከተመዘገበ መረጃዎን ለማስተካከል በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ id.gov.et/update ላይ ወይም "Fayda ID" የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በቤትዎ ሆነው የተሳሳተ መረጃዎን እንዲስተካከል መጠየቅ ይችላሉ።
#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #አካታች

❤7🔥2
👉.ማሳሰቢያ:- ለወላጆች ከዚህ በፊት እንደገለፅነው ነገ ቅዳሜ በቀን 12/11/2017 ዓ. ም እስከ 6:30 የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
ት/ቤቱ
ት/ቤቱ
❤6
ከላይ በስም የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች ለሀገር አቅፍ የሂሳብ ትምህርት ዉድድር ያለፋችሁ እና ስማችሁ የተላለፈ መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል በመሆኑም MY SOROBAN ETHIOPIA ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ በሚለዉ የቴሌግራም አድራሻ በመግባት የቀጣይ መርሃግብሮች እየተላለፈ ስለሆነ እንድትከታተሉ እናሳስባለን
ለበለጠ መረጃ:- 099311878
0986678609 በመደወለ መጠየቅ ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ:- 099311878
0986678609 በመደወለ መጠየቅ ትችላላችሁ
👎5❤3
Forwarded from Ethiopian Digital Library (EDL)
4 ዓመት kg 1 .pdf
11.9 MB
የኬጅ የአዲሱ ስርአተ ትምህርት መጽሀፍ
✅ለኬጅ 1 ተማሪዎች (ለጀማሪ)
✅ለኬጅ 1 ተማሪዎች (ለጀማሪ)
6 ዓመት kg 3.pdf
18.9 MB
✅ለኬጅ 3 ተማሪዎች (ለደረጀ ሁለት )
5 ዓመት kg 2 .pdf
27.7 MB
✅ለኬጅ 2 ተማሪዎች ( ለደረጃ አንድ )
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❤6🔥2