Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ማሳሰቢያ:-
ለሀገር አቀፍ የሂሳብ ዉድድር ያለፋችሁ ተማሪዎች የመለማመጃ ጥያቄዎች እና ጠቃሚ መልእክቶች  MY SOROBAN ETHIOPIA በሚለው የቴሌግራም ቻናል በመግባት እንድትከታተሉ እናሳስባለን::
9
7
4
Forwarded from Bashewam pre-primary (🅂🄷🄰🅁🄿🄻🄸🄽🄺)
9
ማሳሰቢያ:-ለሀገር አቅፍ የሂሳብ ትምህርት ዉድድር ያለፋችሁ ተማሪዎች MY SOROBAN ETHIOPIA ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው።

የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ ነው።

ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ድረስ ብቻ ነው።

የሚጀመረው ነገ ዕሮብ ሐምሌ 9/2017ዓ.ም ።
9
ማስታወቂያ
👉.ለተማሪዎች በሙሉ

  ባሸዋም ት/ቤት ከKG-12ኛ ክፍል የክረምት /Summer Camp/ ትምህርት በተመረጡ የትምህርት አይነቶች:-እንግሊዝኛ, ሂሳብ, ሳይንስ,ኮዲንግ, ICT, Spoken English, Life Skill ስፓርታዊ እንቅስቃሴ/ቴኳንዶ እንዲሁም Art ( በስዕልና ሙዚቃ) ተዝናኖታዊ ትምህርት ከሐምሌ 14 ጀምሮ ለ1 ወር  ትምህርቱን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ከሐምሌ 7/2017ዓ.ም ጀምሮ በምዝገባ ላይ ይገኛል፡፡
   👉.ውድ ወላጆች ተማሪዎች እረጅሙን የእረፍት ጊዜ ከትምህርት ገበታ ውጪ በራቁ ቁጥር የተማሩትን የመርሳትና ያላቸውን ጊዜ በአግባቡ በቁም ነገር ላይ ማዋል እንደሚሳናቸው  ጥናቶች ያመለክታሉ ስለሆነም ይህ የክረምት /Summer Camp/ ትምህርት እጅግ ጠቃሚና ለ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቂ ቅድመ ዝግጅት አድርገው በንቃትና በተነሳሽነት ትምህርታቸውን እንጂመሩ ያስችላቸዋል በተለይ 👉 6ኛ,👉8ኛ እና 👉12ኛ ክፍል ሁላችሁም የፓኬጁ ተጠቃሚ  እንድትሆኑ እናበረታታለን::
. ተማሪዎች እድሉን ተጠቀሙበት
.ወላጆች:-ልጆች ጊዜያቸውን በቁም ነገር ላይ እንዲያውሉ ያስመዝግባቸው
.የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 7 እስከ 14/2017ዓ.ም
.የትምህርት ጊዜ ከሐምሌ 14 እስከ ነሐሴ 14/2017ዓ.ም (ከሰኞ - አርብ) ከ2፡30 – 6፡30
.ለምዝገባ ሲመጡ 1 ፎቶ ግራፍ ለመታወቂያ ይዘው ይምጡ::
                                     ት/ቤቱ
17👎6
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
👌4
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
👍5
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
6
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
👏4
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
🔥6
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
🥰42
የ2018ዓም  የምዝገባ ሁኔታ
6
#National_ID_Program

ተጨማሪ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች

የመረጃ ስህተት ሲገጥም  እንዲሁም መረጃ መቀየር ቢያስፈልግዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የመረጃ እድሳት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያ መሄድ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

እነዚህን እና ተጨማሪ የምዝገባ ጣቢያዎች ለማግኘት id.gov.et/updatecenters ይመልከቱ። ነገር ግን በምዝገባ ቅጽ ላይ የሞሉት መረጃ በመዝጋቢ ባለሙያ በስህተት ከተመዘገበ መረጃዎን ለማስተካከል በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ id.gov.et/update ላይ ወይም "Fayda ID" የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በቤትዎ ሆነው የተሳሳተ መረጃዎን እንዲስተካከል መጠየቅ ይችላሉ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ  #መታወቅ  #አካታች
7🔥2
2
👉.ማሳሰቢያ:- ለወላጆች ከዚህ በፊት እንደገለፅነው ነገ ቅዳሜ በቀን 12/11/2017 ዓ. ም እስከ 6:30 የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
ት/ቤቱ
6
ከላይ በስም የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች ለሀገር አቅፍ የሂሳብ ትምህርት ዉድድር ያለፋችሁ እና ስማችሁ የተላለፈ መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል በመሆኑም MY SOROBAN ETHIOPIA ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ  በሚለዉ የቴሌግራም አድራሻ በመግባት የቀጣይ መርሃግብሮች እየተላለፈ ስለሆነ እንድትከታተሉ እናሳስባለን
ለበለጠ መረጃ:- 099311878
0986678609 በመደወለ መጠየቅ ትችላላችሁ
👎53