Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ከተወዳዳሪ ተማሪዎች የሚጠበቁ ክፍያዎች

1. የመመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር ። (የዕጣ ሽልማት አለው። የመወዳደሪያ ቁጥር ይሰጣል )

2. የቲሸርት እና ባጅ 400 ብር

3. የአልጋ ክፍያ በቀን 100 ብር።
ከወላጅ ጋር ከሆነ 200 ብር ብርድ ልብስ እና አንሶላ ይዛችሁ ነው የምትመጡት

3. ልዩ ልዩ አገልግሎቶች 1250 ብር

4. ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡ ምግብ እና ትራንስፖርት ከወላጅ ኮሚቴዎች ጋር በመነጋገር ይወሰናል።

ከላይ የተጠቀሱት ክፍያዎች ለተለያዩ አካላት ስለሚከፈል በተለያየ የባንክ የሒሳብ ቁጥሮች ነው ገቢ የሚደረጉት
1
ስለ ፈተና

ፈተናው 3 ዓይነት ነው።

1. 20 የምርጫ ጥያቄዎች ( ጠዋት )
2. 10 አጭር መልስ መስጠት ( ከሰዓት )

3. በሁለቱ የፈተና ዓይነቶች የተሻለ ውጤት በየክፍል ደረጃቸው ያመጡ 30 ተማሪዎች
ለመጨረሻ ውድድር ለመድረክ ፈተና ያልፋሉ።
4
ስለ ሽልማት

1.በሀገር አቀፍ ውድድር የሚሳተፉ ተማሪዎች በሙሉ የሰርተፍኬት ሽልማት ተሸላሚዎች ናቸው።

2. በፈተና አንድ አና ሁለት አጠቃላይ ውጤት ድምር ከ40% በላይ ላመጡ ተማሪዎች በሙሉ የሜዳሊያ ሽልማት ይከናወናል

3. ወደ መድረክ ውድድር የሚያልፉ ተማሪዎች
ለዋናው ሽልማት ይወዳደራሉ።
4
ተጨማሪ መረጃ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ባስመዘገባችሁት ስልክ እየተደወለ ይነገራቹሀል።
👏31
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡

(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።

የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
👍12😨10
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን በዛሬው እለት ወስነዋል።
👍11👎4
LINK  https://aa6.ministry.et/#/result
Telegram bot; @emacs_ministry_result_qmt_bot
ዉድ ተማሪዎች ከላይ ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ ዉጤት ማየት ትችላላቹሁ::
12👏3
Forwarded from Asamere Lema
5👏1
Forwarded from Asamere Lema
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ:-
(መ/ራን,ወላጆች የአስተዳደር ሰራተኞች)
🙏እንኳን ደስ አላችሁ !!!
🙏
🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎

2️⃣0️⃣1️⃣7 ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከውሰዱ ወንድ= 102 ሴት =116 ድምር= 218 ተማሪዎቻችን ሁሉም 218 ቱም 100% በከፍተኛ ዉጤት ወደ 7ኛ ክፍል
ተዛውሩ ሲሆን 45=ተማሪዎች ከ90% እስከ 99.9% ዉጤትአስመዝግበዋል::
🌺🌹እንኳን ደስ አላችሁ!!!🌺🍒
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
🏆15👏7
Forwarded from Asamere Lema
👏137
Forwarded from Asamere Lema
TO All OUR ENTIRE SCHOOL COMMUNITY:- (Teachers, Parents, Administrative Staff)
   🙏CONGRATULATIONS!!!
🙏
.2️⃣0️⃣17 A.Y Citywide 6th Grade Exit Exam Male = 102 Female = 116 Total = 218 Our students, all 218, have been transferred to 7th grade with 100% high scors
.

,Range  Students precent
.90-99.9%     45          20.7%
.80-89.7%      53          24.3%
.70-79.9%      87          39.9%
. 60-69.9%      26         11.9%
.52.33-58.33%  7         3.2%
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
🌺🌹Congratulations!!!🌺🍒
🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
15👍4
Forwarded from Asamere Lema
🏆318
Forwarded from Asamere Lema
🏆20🔥5
Forwarded from Asamere Lema
🏆144
Forwarded from Asamere Lema
🏆213
Forwarded from Asamere Lema
🏆145
Forwarded from Asamere Lema
👏15🏆2
Forwarded from Asamere Lema
👏102
Forwarded from Asamere Lema
👏9🌚4
Forwarded from Asamere Lema
🏆13💩3