Forwarded from Asamere Lema
ማሳሰቢያ:-
✍ ዉድ ተማሪዎች ት/ቤቱ ሰርቪስ ያዘጋጃ ሰልሆነ እንዳያመልጣችሁ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ2:00 በፊት ባሽዋም ት/ቤት መድረስ ይጠበቅባችኋል።
✍️ በቀን 10 እና 11 ሙሉ ቀን እስከ 9:00 ሰዓት የሚቆይ ስለሆነ ምሳ ይዞ መምጣት ይጠበቅባችኅል::ሐሙስ ሰኔ12 ግን 4:30 ሰዓት ላይ የፈተናው መጠናቀቂያ ይሆናል::
✍ በፈተና ቀናት ጠዋት በሰዓቱ መገኘት, የት/ቤቱን ዩኒፎርም መልበስ፣እርሳስ ፣ላጲስ እና አድሚሽን ካርድ መያዝ ከሁሉም ተማሪዎች በእጅጉ የሚጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ዉድ- ወላጆች:- ተማሪዎች ከቤት ሲወጡ የማስታወስና የማረጋገጥ ሥራ እንድትሰሩ እናሳስባለን።
🏆 ❤️ የምንወዳችሁ እና የምናከብራችሁ ዉድ የ 6ኛ ከፍል ተማሪዎቻችን መልካም ጊዜ ነበረን...🙏❤️🏆
❤️🏆መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ !❤️🏆🏆🏆
ት/ቤቱ
🏆 ❤️ We had a great time with our beloved and respected 6th grade students 🙏❤️🏆
❤️🏆Have a great exam season!❤️🏆🏆🏆

❤16👍9
ለ6ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ::
✍️ሐሙስ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ይጠናቀቃል:: ስለሆነም እንዳጠናቀቁ ወደ ቤት የሚለቀቁ ስለሆነ ዉድ-ወላጆች ይህን አውቃችሁ እንድትረከቧችዉና ክትትል እንድታደርጉ እያሳወቅን አስከ 6:00 ሰዓት ቆይታችሁ በሰርቨስ ለመሄድ የምትፈለጉ ተማሪዎች ካላችሁ ጠብቃችሁ መሄድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ት/ቤቱ
✍️ሐሙስ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ይጠናቀቃል:: ስለሆነም እንዳጠናቀቁ ወደ ቤት የሚለቀቁ ስለሆነ ዉድ-ወላጆች ይህን አውቃችሁ እንድትረከቧችዉና ክትትል እንድታደርጉ እያሳወቅን አስከ 6:00 ሰዓት ቆይታችሁ በሰርቨስ ለመሄድ የምትፈለጉ ተማሪዎች ካላችሁ ጠብቃችሁ መሄድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ት/ቤቱ
Forwarded from Asamere Lema
ላለፉት ሦስት ቀናት ሲሰጥ የቆየዉ የ2017 ዓ.ም የ 6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዛሬው ዕለት ሰኔ 12/2017 ዓ.ም በሰላም ተጠናቀቀ።
ተማሪዎች ዝግጁ ሆነው በሰዓት እንዲደርሱ ክትትል ላደረጋችሁ ዉድ ወላጆች ፣ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ ተማሪዎቹን ለፈተና ለማብቃት ንቁ ተሳትፎና የላቀ ሚና ላበረከታችሁ ዉድ-መ/ራን፣ ርዕሳነ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ በፈተና ወቅት የተቀላጠፈ የትራንስፖር አግልግሎት ለሰጣችሁ ሾፌሮች በትምህርት ቤቱ ስም እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን!!!
መልካም ውጤት ለተማሪዎቻችን!!!

👍9❤5
Congratulations to All 8th grade students who have been promoted to the next grade with high scores. You can check your results using the link above.
👍24🔥4
Forwarded from Asamere Lema
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
✅ 🌺እስኪ እንኳን ደስ አላችሁ እንባባል!!!
የ2️⃣0️⃣1️⃣7 ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተማሪዎቻችን በከፍተኛ ዉጤት ወደ 9ኛ ክፍል ያልፉ ሲሆን የግቢያችን ከፍተኛው ዉጤት 99.6%ሆኖ ተመዝግቧል::
🌺🌹እንኳን ደስ አላችሁ!!!🌺🍒
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒

👍18🏆9