Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Yeka Education
Grade 6 English Model Exam.pdf
489.5 KB
⭐️የካ እንግሊዘኛ ሞዴል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Grade 6 Amharic Model Exam.pdf
98.3 KB
የካ አማርኛ ሞዴል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Grade 6 Maths Model Exam.pdf
400.3 KB
የካ ሒሳብ ሞዴል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Grade 6 Environm.Science ModelExam.pdf
1 MB
የካ አካባቢ ሳይንስ ሞዴል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
G6 MORAL MODEL EXAM1 2017.pdf
82.7 KB
አራዳ ግብረ ገብ ሞዴል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
G6 MORAL model 2016.pdf
84.3 KB
ኮልፌ ቀራንዮ ግብረ ገብ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Moral grade 6.docx
34.3 KB
የካ ክፍለ ከተማ  ግብረ ገብ ሞዴል

6️⃣ኛ ክፍል ተማሪዎች

⭐️የትምህርት አይነት
👉ሁሉም

⭐️አመት 👉2017/2016

🔤ሒሳብ
🔤አካባቢ ሳይንስ
🔤እንግሊዘኛ
🔤አማርኛ
🔤ግብረ ገብ (3)
🪟ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️


🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤
🫴🫴🫴🫴🫴🫴
https://t.me/dam76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍93
Forwarded from Yeka Education
english grade 6 model.docx
27 KB
English Grade 6 (Yeka)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁1
Forwarded from Asamere Lema
✍️ማስታወቂያ
ለተማሪ ወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች
በሙ
ሉ::
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን እና ለነበረን መልካም የሩብ ዓመቱ የቆይታ ጊዜ እጅግ በጣም እያመሰገንን ዛሬ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም የ3ኛ-ሩብ ዓመት የተማሪዎች የውጤት መግለጫ ሪፖርት ካርድ ለተማሪዎች የተሰጠ ሰልሆነ በውጤቱ ዙሪያ ከልጆ ጋር እንዲወያዩበትና እንድያበረታቱ እያሳሰብን በቀጣይ የትምህረት ጊዜ አሁን ካልው የተሻለ ዉጤት አንዲመዘገብ እርስዎ ቁጥጥር, ክትትልና ድጋፍ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን::

👉 ማሳሰቢያ:-ዉዝፍ ወርሓዊ የትምህርት አግልግሎት ክፍያ ያልከፈላችሁ ዉድ ወላጆች እባክዎ በሥራችን የአፈፃፀም ሂደት ላይ እና በልጅዎ መልካም ስሜት ላይ አላስፈላጊ ጫና እየፈጠሩ ስለሆነ በወቅቱ ከፍለዉ ያጠናቁ::
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒

👉 To all parents/legal guardians of students.
First of all, we would like to express our warmest greetings and express our deepest gratitude for the good quarter we have had. Today, May 01/2017E.C, the 3rd-quarter student report card was issued to students. We remind them to discuss the results with their children and encourage them to do so. We respectfully request you to monitor, supervise and support them so that they can achieve better results in the next quarter.

👉 Note:- Dear parents who have not paid their monthly tuition fees, please pay them on time as they are creating unnecessary pressure on our work process and your child's well-being.
👍31
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆናል፡፡

(ግንቦት 4/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳን ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህ መሰረትም የ6ኛ ክፍል ሰኔ 10 ፣11 እና 12/2017 ዓ.ም ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ከተማ አቀፍ ፈተናዉን ከ739 ትምህርት ቤቶች 80333 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በ192 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም ከ661 ትምህርት ቤቶች 71985 ተማሪዎች በ194 የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚወስድ ይሆናል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
👍3
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም

6ኛ ክፍል

ማክሰኞ ሰኔ 10 - አማርኛ እና
English
ሮብ ሰኔ 11 - ሂሳብ እና አካባቢ
ሳይንስ
ሀሙስ ሰኔ 12 - ግብረ-ገብ

8ኛ ክፍል

ማክሰኞ ሰኔ 03 - አማርኛ እና
English
     
ከሰአት- Citizenship And
Maths
ረቡእ ሰኔ 04 - Social Studies
and General Science
👍6
Forwarded from Asamere Lema
G-8_Math_.pdf
2.4 MB
👌3🤯2
ለ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ::
  ከላይ ባለዉ ፕሮግራም መሰረት ነገ ሐሙስ ግንቦት 14 ጠዋት እና ከሰዓት ፈተና ያላችዉ ስለሆነ እስከ 9:00 ሰዓት ከግቢ ሳይውጡ የሚቆዩ ሲሆን አርብ ግንቦት 15/2017ዓ. ም ግን ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ ፈተናዉ የሚጠናቀቅ ስለሆነ ወላጆች እንድትረከቧችዉ እያሳሰብን ሰርቪስ የምትጠብቁ ተማሪዎች ካላችሁ ግቢ ዉስጥ መቆየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
👎7👍4
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)