Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ውድ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች ነገ ሀሙስ ሚያዝያ 23/2017ዓም አለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን ስለሆነ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ፡ አርብ 24/08/2017ዓም ሙሉ ቀን መደበኛ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
👍7
Forwarded from Asamere Lema
🔆🔆🔆🔅🔅🔅🔅🔆🔆🔆🔅🔆🔆🔆የ2017 ዓ.ም የት/ዘመን የ 3ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፅም ሪፖርት ግምገማ ተካሄደ::🔆🔆🔅
በሪፖርቱ የተንሱ የትኩረት ነጥቦች:-
1. ✍️የመማር ማስተማር ሂደት
በተመለከተ::
2.✍️ በሩብ ዓመቱ የተመዘገበ
የተማሪዎች ዉጤት ትንተና
ከእቅድ አንፃር በተመለከተ::
3.✍️ የተማሪዎችን ስነ-ምግባር
በተመለከተ::
4.✍️የኮቴዎችና የተጉዋዳኝ ትምህርቶች
የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ::
4.✍️ የ4ኛ-ሩብ ዓመት የትኩረት
ነጥቦችን በተመለከተ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በ 3ኛዉ -ሩብ ዓመት የተመዘገበው ዉጤት ካለፉት ሩብ ዓመት ወይም በሴሚስጠሩ ከተመዘገበዉ ዉጤት አንፃር ሲነፃፀር የተሻለ ዉጤት የተመዘገበበት ሆኖ ተገኝቷል:: ለዚህም ዉጤት መገኘት አስተዋፆ ያደረጉ ስራዎች:-
1.👉 ከሰኞ-እስከ አርብ ከጠዋቱ
1:30-2:30 ለመምህራን በወጣዉ የማጠናከሪያ(Tutorial)ትመህርት ፕሮግራም መሰረት መምህራን በተነሳሽነት ማስተማራችዉ::
2. 👉 በየሳምንቱ አርብ ቀን በተመረጡ ተማሪዎች የእርስ በእርስ tutorial ትምሀርት በወጣዉ Reflection-day ፕሮግራም መሰረት ትምህርት መስጠቱ እና ተማሪዎች ንቁ ተሳታፊ መሆናቸዉ::
3. 👉ከ70% አማካይ ዉጤት በታች
ካስመዘገቡ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ጋር በባህሪና በዉጤት መሻሻል ዙሪያ ላይ ስልጠና ነክ የጋራ ውይይት በመካሄዱ የታዩ መነሳሳቶች መኖራችው::
4.👉በየክፍሉ Top-10 ተማሪዎች ጋር
የተሻለ ዉጤት ለማስመዝገብ የጋራ ዉይይት መካሄዱ እና የቅዳሜ ቀን የማጠናከሪያ Tutorial ትምርት በተጠናከረ ሁኔታ መሰጠቱ ለዉጤቱ መሻሻል ምክንያት መሆኑ ተገልፃል::
👉. ከላይ የተጠቀሱት የሥራ ኩነቶች በከፊል በፎቶ ሲቃኙ :-
👍3
Forwarded from Asamere Lema
👍1
Forwarded from Asamere Lema
1👏1
Forwarded from Asamere Lema
👍1
Forwarded from Fayza Ismael
1
Forwarded from Fayza Ismael
👍3