Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የ6ኛ ፣ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ምዴል ፈተና መስጫ የጊዜ ሴሌዳ

(መጋቢት 30/2017 ዓ.ም)


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
👍8👏4
Forwarded from Addis Ketema Woreda 13 Education Office Official Page (አለማየሁ Alex)
😭8👍4
👍85
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፡ ወላጆች፡ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ!

ባሸዋም ትምህርት ቤት ፡ ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን።
👍20👎1
ማስታወቂያ
    ባለፈው በቀን 26/07/2017ዓ. ም ት/ቤታችንን ወክላችሁ በወረዳ ደረጃ የሳይንስና የቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ እግዝብሽን ዉድድር :- በ ICT, በአ/ሳይንስ, በስእል እና ቅርፃቅርፅ ወይም በአርትና ድዛይን ሥራ,  በጥናት ምርምር ሥራ  ተውዳጅራችሁ ያሽነፋቸሁ ተማሪዎች እና መ/ራን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በክፍለ ከተማ ደረጃ የእግዝብሽን ዉድድሩ የሚካሄደው  ነገ በቀን 14/08/2017ዓ.ም ስልሆነ ሥራዎቻችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ አንድትመጡ እናሳስባለን::
👍10👎4
የ2017ዓም የተማሪዎች ልዩ የስፔሻል ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከብራል።