Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የ6ኛ ፣ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ምዴል ፈተና መስጫ የጊዜ ሴሌዳ
(መጋቢት 30/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
(መጋቢት 30/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
👍8👏4
Forwarded from Addis Ketema Woreda 13 Education Office Official Page (አለማየሁ Alex)
😭8👍4
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፡ ወላጆች፡ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
ባሸዋም ትምህርት ቤት ፡ ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን።
ባሸዋም ትምህርት ቤት ፡ ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን።
👍20👎1
ማስታወቂያ
ባለፈው በቀን 26/07/2017ዓ. ም ት/ቤታችንን ወክላችሁ በወረዳ ደረጃ የሳይንስና የቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ እግዝብሽን ዉድድር :- በ ICT, በአ/ሳይንስ, በስእል እና ቅርፃቅርፅ ወይም በአርትና ድዛይን ሥራ, በጥናት ምርምር ሥራ ተውዳጅራችሁ ያሽነፋቸሁ ተማሪዎች እና መ/ራን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በክፍለ ከተማ ደረጃ የእግዝብሽን ዉድድሩ የሚካሄደው ነገ በቀን 14/08/2017ዓ.ም ስልሆነ ሥራዎቻችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ አንድትመጡ እናሳስባለን::

👍10👎4
የ2017ዓም የተማሪዎች ልዩ የስፔሻል ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከብራል።