Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
2
በቀን 28/06/2017ዓ.ም ባሸዋም ት/ቤት  መንግስት ባወረደዉ መመሪያ  መሰረት አዲስ የተመረጡ የወላጅ ተማሪ መምህር ህብረት (የወተመህ)ኮሚቴ አባላት የመማር ማስተማር ሂደትን እና የተማሪዎቸን ስነ- ምግባር የተሸለ ለማድረግ ዉይይት በማድረግ መሰረታዊ የሆኑ የአገልግሎት መስጫ ክፍሎችን( ቤተ-መጽሀፍት ፤ ቤተ-ሙከራ(LABORATORY)፤ ICT ROOM  ፤ የመጀመሪያ የህክምና መስጫ፤ መመገቢያ  እና መጸዳጃ ክፍሎችን) ጉብኝት አድርገዋል፡፡
👍1
Forwarded from Endalew Asegu