Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
የሞዴል ክፍል የእዉቅና ሽልማት ስነ-ስርዓ ት ተካሄደ::
    በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የመጀመሪያ መንፈቅ በተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት የሞዴል ክፍል የዕዉቅና ሽልማት ከፍተኛ ዉጤት አስመዝግበዉ የተገኙ ክፍሎች  የማበረታቻ የእዉቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷቸዎል ፡፡
   ይህም ክፍል ከክፍል ያለዉን የእርስ በእርስ የዉጤት ፉክክር እና በጋራ የመስራትን ባህል(team work ) የሚያዳብር ሆኖ አግኝተነዋል እንዲሁም በክፍለከተማ ደረጃ ካሉ የመንግስትና የግል ት/ቤቶቸ መካከል በጥያቄና መልስ ዉድድር:-
በ6ኛ ክፍል ተማሪ መርዋን መሃመድ= 1ኛ

  በ8ኛ ክፍል ተማሪ ሄለን ቀኔ =3ኛ   በመዉጣታችዉ ተሽላሚ ሆነዋአል::
1👍1
Forwarded from Belachew Seifu
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
👍1
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse