Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
❤10🤓3
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ፡ እንደሚታወቀው የት/ቤት ክፍያ ለመቀበል ባንኮች በየወሩ፡በትምህርትቤታችን ውስጥ ፡እስከ ቀን 10 እንደሚገኙ ይታወቃል በተጨማሪም፡በነገዉ ዕለት 11/06/2017ዓ.ምእንደሚገኙ እየገለፅን፡ ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የቅዳሜ ድጋፋ ት/ት(tutorial)ክፍያ በወቅቱ እንዲከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን።
👍5❤1
ባሸዋም ትምህርት ቤት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን

ለተከበሩ የተማሪ ወላጅ አሳዳጊ/
ቀን 11/06/2017 ዓ.ም

አዲስ አበባ
ጉዳዩ - የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር የወላጅ ት/ቤት የግንኙነት ጊዜ ጥሪን ይመለከታል

የባሸዋም ትምህርት ቤት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር የወላጅ ትምህርት ቤት ግንኙነ ( OPEN HOUSE DAY) ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ በመሆኑም በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 በልጅዎ መማሪያ ክፍል ተገኝተዉ ስለ ልጅዎ መማርና ባህርይ ሁኔታ ከመምህራን ጋር በመወያየትና በሁለተኛዉ ሴሜስተር _ ለመማር ማስተማሩ ሂደት ‌ መሻሻል የበኩልዎን አስተያየት በመስጠት የልጅዎን የዉጤት መግለጫ ሪፖርት ካርድ እንዲወስዱ በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡

ከሰላምታ ጋር!

ማሳሰቢያ፡ እባክዎ የትምህርት ቤት ክፍያ አስከ የካቲት 2017 ዓ.ም ድረስ ያለዉን ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ ፡፡
👍6
❤6👏5
👏5❤2
👏4❤3
👏4❤3
👏6❤2
👍1
የባሸዋም ትምህርት ቤት በዛሬው እለት የመጀመሪያው ሴምስተር የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ወይም ሰርተፍኬት ለወላጅ የሰጠ ሲሆን በዕለቱም የተማሪ ወላጆች በተገኙበት የትምህርት ቤቱ የተ.ወ.መ.ህ አባላትን በአዲስ በማስመረጥ ና በማደራጀት፡ ጉባኤው ተጠናቋል።
👍1