Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ውድ የተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች ፡

በቀጣይ ሳምንት 19/05/2017 ዓም ጀምሮ የመጀመሪያው ሴምስተር የማጠቃለያ ፈተና ስለሚሰጥ ተማሪ ልጅዎ ከወዲሁ እንዲያጠና እገዛና ክትትል ያድርጉላቸው።
👍37💯8
G-5-8 FINAL EXAM SCHEDULE
👍23👎9
👍3
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🌺ለዉድ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ::🍒
    በቅድሚያ ያክብሮት ሰላምታችንን እያቀርብን የአንደኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እጅግ በጣም ጥሩ እና ጤናማ በሆነ ሂደት በሰላም የተጠናቀቀ መሆኑን እየገለፅን ቀጣይ ያሉ መርሃ-ግብሮችን እንደሚከተለዉ እናሳዉቃልን::
አርብ በቀን 23/05/2017ዓ.ም መ/ራን ፈተና የሚያርሙበት ጊዜ ስልሆነ ለተማሪዎች የእረፍት ጊዜ ይሆናል::
ሰኞ በቀን 26/05/2017ዓ.ም እስከ6:00 ሰዓት ድረስ ተማሪዎች በአካል በመገኘት የፈተና ወረቀት የሚውስዱበት እና ከ100% ያስመዘገቡትን ዉጤት የሚያቁበት እንዲሁም ከመምህራኞች ጋር የሚናበቡበት ይሆናል::
ከጥር 27 - የካቲት 2/2017ዓ.ም ድረስ ለተማሪዎች የእረፍት ጊዜ ይሆናል::
የካቲት 03/2017ዓም የሁለተኛ- መንፈቅ ዓመት ትምህርት የሚጀምርበት ይሆናል::
ማሳሰቢያ:-የአንደኛ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ጊዜ ዉጤታማና ጤናማ በሆነ ሂደት ማጠናቀቅ እንድንችል ወርሓዊ የትምህርት ክፍያ በወቅቱ በመክፈል እና የመማር ማስተማሩን ሂደት በቅርበት በመከታተል ገንቢ ሃሳባችሁን ለሰጣችሁን ዉድ ወላጆች በሙሉ እጅግ በጣም እያመሰገንን🙏🙏🙏 የወርሃዊ የትምህርት ክፍያ በወቅቱ የማትከፍሉ እና ክትትል የማታደርጉ አንዳንድ ወላጆች የመማር ማስተማሩን የስኬት ሂደት የሚጎዳና በልጆቻችሁ ወይም በተማሪዎቻችን ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አላስፈላጊ ጫና እየፈጠራችሁ ስለሆነ እስከ ቀን 26/05/2017ዓ.ም ድረስ ያለባችሁን ውዝፍ ክፍያ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን::
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
👍29🔥4
Forwarded from Asamere Lema
👎6
Forwarded from Asamere Lema
👍6
🔅🔅🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
WELCOME BACK TO SCHOOL.
ARE YOU READY?
N.B Monday February 03/06/2017 E.C
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆✍️
👎11👍7
ለባሸዋም ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ፡
:
የ2017ዓም የሁለተኛው ሴምስተር ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ የካቲት 03/2017ዓም ስለሆነ ተማሪ ልጆቻችን በተለመደው ሰዓት ከጠዋቱ 2:00 በፊት ሙሉ የመማሪያ ቁሳቁሶችን አሟልተው ፡ ወደ ትምህርት ቤት እንድታመጡልን እናሳስባለን።

ባሸዋም ትምህርት ቤት ፡ ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
🙏16😭15
Forwarded from Asamere Lema
✍️ Days Vocabulary
🔆🔆🔆🔆🔅🔅🔅🔅🔆🔆🔆🔆

👉📖10 REASONS WHY I READ BOOKS📚👍

1. I read to become a better version of myself by learning from others.

2. I have limited experience, but reading gives me a bank 🏦of experiences that I can learn from.

3.  It's the cheapest form of mentorship.

4. I read to have more perspectives about a particular subject and be able to make informed decisions.

5. I read to find answers to unanswered questions,

6. I read because Books keep me company,

7. Reading connects me with others around the world.

8.  I read sometimes to catch sleep (smiles)

9. It’s the cheapest firm to travel across the globe 🌎

10. I read to learn from wealthy people who were in my present situation/condition but never gave up and thereby motivate myself.

Why do you read?

Thanks for reading

══❖•🌺🌸•❖═══╗
══❖•🌺🌸•❖═══╝
👍5💯3
ተማሪዎች በላይብራሪ ውስጥ በንባብ ላይ እያሉ፡
5
5
7🥰2
6👍2