በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!
========================
ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት
1. ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
2. ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
3.ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።
4.ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።
5. ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።
6. የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።

👍11🤪7
Forwarded from Yeka Education
✍️በቀጣይ ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤2
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ።
፡
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
፡
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
❤11🖕3
ውድ ወላጆች:- በቅድሚያ ያክብሮት ሰላምታችንን እያቀረብን ከላይ ባለው ፕሮግራም መሰረት ቅድመ ዝግጅት እንድያደርጉ እንድትረዷቸዉ እያሳስብን ✍️8ኛ ክፍል ፈተና የሚጨርሱት ረቡእ ጠዋት 5:00 ሰዓት ላይ ስልሆነ ወደ ቤት የሚለቀቁ መሆኑን አዉቃችሁ እንድትረከቡ:-
✍️ 6ኛ ክፍል ሐሙስ ጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ ፈተና እንደጨርሱ ወደ ቤት የሚለቀቁ ስልሆነ እንድትረከቧቸዉ እያሳስብን ወላጆች ለሁልቱም የክፍል ደረጃ(ለ6ኛም ለ8ኛም ክፍል )ጠዋት እና ከሰዓት ፈተና ባላችዉ ቀን ከግቢ መዉጣት የማይቻል ስልሆነ ምሳ እቃ ይዘዉ እንድመጡ እንድታደርጉልን እናሳስባልን::

👍21🤬10
ፎቶ ላልተነሳችሁ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ በቀን 13/05/2017ዓ. ም የመጨረሻ ስልሆነ ተገኝታችሁ እንድትነሱ በጥብቅ እያሳሰብን ፎቶ የተነሳችሁ ደግሞ Application form ላይ ያለው ፎቶ በትክክል የራሳችሁ መሆኑን እንዲሁም የስም ስህተትና የፊደል(spelling)ስህተት ካለው የምታስተካክሉበት የመጨረሻ ቀን ስልሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ እናሳስባለን::
👍12❤2
ውድ የተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች ፡
በቀጣይ ሳምንት 19/05/2017 ዓም ጀምሮ የመጀመሪያው ሴምስተር የማጠቃለያ ፈተና ስለሚሰጥ ተማሪ ልጅዎ ከወዲሁ እንዲያጠና እገዛና ክትትል ያድርጉላቸው።

👍37💯8