Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
በባሽዋም ት/ቤት:-የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን(open house day)ውይይት ተካሄደ::
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን(open house day)የክፍል ተ. ወ. መ. ህ በየክፍሉ ተመስርቶ ወላጆች በጋራ እና በተናጥል ከመ/ራኖች እና ከአስተዳደሮች ጋር በልጆች የመማር አቀባበል,የዉጤትና የባህሪ እድገት መሻሻል ዙሪያ በነፅነት የፊት-ለፊት (face to face) ውይይት በስክነት የተካሄደ ሲሆን ወላጆች በባለቤትነትና በእኔነት መንፈስ ወደፊት በጋራ ጠንክሮ ለመስራት እጅግ በጣም ገንቢ የሆኑ ሃሳቦችንና መሻሻል ያለባቸው የትኩረት ነጥቦች ገልፀዋል እንዲሁም ወላጆች ከአስተዳደር  እና ከመ/ራን የተሰጡ የትኩረት ነጥቦችን ተረድተዉና ተቀብለዉ የመጀመሪያ ሩብ አመት ሰርተፍኬት ተሰጥቶ ዉይይቱ በጥሩ ሁኔታ ተፈፅሟል።🙏🙏🙏
         በመሆኑም በእለቱ ተገኝታችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ገንቢ ሃሳብ ለስጣችሁን ውድ ወላጆች በሙሉ:- ዉይይቱን በስክነትና በስኬት ለመራችሁ መ/ራን እና የአስተዳደር ሠራትኞች በሙሉ:- በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እያመሰገንን🙏🙏🙏 ከወላጅ የተሰጡ የወደፊት ገዢ የትኩርት ነጥቦችን በመገምገም በትኩረት ተገባራዊ የምናደርጋችዉ መሆኑን እንገልፃለን::🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
👍1🔥1